ኣርማጮ ህዝብ እያለቀ ነው።
ለመሆኑ የሻብያ ኣሽከሮች ኦነግ ኦድፕ ምን እያረጉ ነው። ህዋሃትን ለማውረድ ነው የገባነው ያለው ሻብያ የታለ። ማን ነው ፭ሺ ጦር ከሱዳን ጋር ሆኖ ኢትዮዺያን እየወጋ ያለው። ግብፅ ሱዳንንና፣ ሻብያን ልኮ ህዋሃትን እየረዱ ኢትዮዽያውያንን እየወጉ እንጂ ይህ ሁሉ እሼሸ ገዳሜ ከሻብያ ጋር ውጤቱ እየታየ ነው። ኣማራውና ትግራውያን ኣንድ ላይ ሆነው ሌሎችም ኢትዮዺያውያንን ዘመቻ ይሂዱ።