ታከለ ኡማ ኦሮሞ ሁኖ ለአማራ እንዲታገል መጠበቃችሁ ማሞ ቂሉነት ብቻ ነው፡፡ የአብይ አመድን አማራነት ተቀብለን እናንተንም እያስረዳን እኛ ከእርሱ እንደማንጠብቅ ነግረናችኃል፡፡ ከዚህ የበለጠ ግልጽነት ከየት ይምጣ?
ከማውራት ሌላ አማራጭ ስላሌላችሁ ከሆነ ይህን የምትሉት እንረዳችኃለንና ተንፍሱ፡፡ በርግጥ ኢሣቶች በዚህ ከእናተ (360) ይለያሉ፡፡ አቅም ስላሌለን አብይ መደገፍን እንዳለባቸው በግልጽ ነግረውናልና፡፡
ኤርሚቲ ቢጩ፡- ኦሮሞ ርዕዮት የለውም ስትልና ኦሮሙማ ርዕዮት ነው ስትል የትኛውን ኤርሚያስ ለገሰን እንመን?
አማራ (ቅይጥ) አንድ ዳዉድ ኢብሣ ዓይነት ጀግና ቢኖረው ኦሮሞ አልቆለት ነበር፡፡ ደግነቱ ዕውቀታችሁ ቤታችሁን ዘግታችሁ በሚዲያ ከራችችሁ ጋር መጨሃችሁ ስለሆነ ብዙም አልጎዳንም፡፡