በፍርሃት እየተርበደበደ መረጃ ፎሩም ላይ ፈሱን ፈሳ
ሽንፈቱን ለመበቀል ኮምፕዩተሩን ይዞ ተነሳ
በትግራይ ህዝብ ላይ ሽብር ነዛ!
በግራ እጁ አመዳም እግሩን በቀኝ እጁ ሆዱን እያከከ
ርሀቡን ሊያስታግስ አንበጣ እንደ ማስቲካ እያኘከ
እንዳጣ የዓድዋ ለማኝ ድርቅ ብሎ እየተሳደበ
ከትግራይ ህዝብ ጋር ግጥሚያ ለማድረግ ራሱን ለመስዋእት አቀረበ፡
እረፍት የለሽ ወያኔ ዎንድሜ፣ ይብላኝ ላንተ ይብላኝልህ
ግመሉን በመርፌ ቀዳዳ ለማሽሎክ ሸክሙ ከብዶ የተጫነህ
የሻዕውያ ጎርፉ የሚንጥህ፣ ወዲያ ወዲህ የሚያላጋህ
እንዴት ይኾን ውሎህ፣ እንዴት ይኾን እኮ አዳርህ
መቼ ይኾን ባፍህ ‘ሚዞር የለት ጉርስህ
ወንድምዬ፦ ይብላኝ ላንተ ይብላኝልህ