Please wait, video is loading...
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
የትግራይ ህዝብ ሆይ በወንጀለኛው የወያኔ ቡድን ላይ ተነስ!
ልዩነት! የኣዲስ ኣበባ ከንቲባ ታከለ ኡማ ኣዲስ ኣበባ ዙርያ ለሚገኙ ገበሬዎች ዘመናዊ የእርሻ መሳትያ ሲያድል፣ የትግራይ ሽፍታዎች ግን በመቐለ ዙርያ ላሉ የ70 እንደርታ ገበሬዎች መሪታቸውን በዳቦ ዋጋ እየቀሙ ነው። ወያኔ የትግራይ ህዝብ ጠላት ነች፣ ገበሬውን ወገኔ ነው እያለችና በአፏ እያታለለች ትኖራለች። የኦሮምያ መንግስት ከሶስት ሳምንት በፊት ለኦሮሞ ገበሬዎች ዘመናዊ የእርሻ መሳርያዎች ማከፋፈሉ የታወቃል።