Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የህዝብ ጠላት መሆኑን በተግባር ያሳየ ወሮ በላ ድርጅት!!!!

Post by Hameddibewoyane » 14 May 2020, 02:39

ህወሓት ህዝባችን አለም ባሸበረው ኮሮና ቫይረስ ስጋት ላይ ወድቆ እያለ ምርጫ አካሂዳለሁ ብሎ በመወሰኑ ዳግም የህዝብ ጠላት መሆኑን በተግባር ያሳየ ወሮ በላ ድርጅት ነው።