ህገመንግስቱን የማያከብር መንግስት ስለ ህጋዊነት (legality) እና ቅቡልነት (legitimacy) የማውራት ሞራሉ የለውም። ጥቅመኞች እና አድርባዮች የተሳፈሩበት የብልጽግናው ባቡር የድንቅፍቅፍ ጉዞ ወደ መዳረሻው እየተቃረበ ነው!