Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የቻይና የሸቀጥ ኢምፓየር እየፈረሰ ነው፣ አለም ሁለተኛ ወደ ነበረችበት አትመለስም !! ጉዳዩ ያለው ህንድና አፍሪካ ዘንድ ነው !! እየሆነ ያለው ለቻይና አምላኪው ብልጽኛ ፓርቲ ክፉ ወሬ ነው

Post by Horus » 07 May 2020, 02:45

:!: :?: :idea:

ኢትዮጵያ ግን እንደ ጃዋር፣ ዎያኔና ልደቱ ያሉ ግዙፍ ሙታን ተሸክማ እዚህ ጨዋታ ውስጥ መካፈሏ አጠራጣሪ ነው። ማለትም ብዙ ሻንጣ የተሸከመ ብዙ ርቀት አይጓዝም እንዲሉ ። የጎሳ ዝባዝንኬ ገና ገና ብዙ ይጎትተናል።

ደሞ የማንም ካድሬ የቻይና ሸቀጥ ደላላ መሆኑን ትቶ ያገሩን ሰራተኞችና ኢንዱስትሪያሊስቶችን ይርዳ !! በቃ

ያገር ጥበበኛን በቻይና ቆሻሻ ሸቀጥ የሚያዳክም መሃይም ደላላ ነገ ምን እንደሚከሰት ማያስብ ሆዳም ነው !
:x :x

https://www.msn.com/en-us/news/world/co ... spartanntp