Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

President Isaias Afwerki departed to Ethiopia this morning for a two-day Summit with PM Abiy Ahmed.

Post by MatiT » 03 May 2020, 02:15

🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
President Isaias Afwerki departed to Ethiopia this morning for a two-day Summit with PM Abiy Ahmed. The two leaders will discuss bilateral ties, fight against COVId-19/locust infestation & regional matters. Presidential entourage includes FM Osman Saleh & Pre. Adviser Yemane Gebrab.
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: President Isaias Afwerki departed to Ethiopia this morning for a two-day Summit with PM Abiy Ahmed.

Post by MatiT » 03 May 2020, 02:34

ፕሬዝደንት ኢሳያስ ዶር. ኣብይ ብዝገበረሉ ዕድመ መሰረት ናብ ኢትዮጵያ ሎሚ ንግሆ ምስ ሚኒስተር ዑስማንን ኣማኻሪ የማነን ገይሹ'ሎ፡፡
ፌክ ዲጂታል ሚዲያ ጃንዳ ማሌሊት ሕጂኸ ናበይ
እልልልእልልልል

MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

Re: President Isaias Afwerki departed to Ethiopia this morning for a two-day Summit with PM Abiy Ahmed.

Post by MatiT » 03 May 2020, 02:39

ኢትዮጵያ የጦርነት ኦዲት ያስፈልጋታል

ሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ፈላጊ እና ወንድሙ አክባሪ ቢሆንም ፣ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ግን በኤርትራ ጉዳይ ሲናገሩ አገርማለሁ።

እነዚ ሰዎች ያለንበት ተጨበጫ ሁኔታ ግንዛቤ ያነሰባቸውና ታሪክ በደንብ ያልተማሩ መሆናቸውን ነው በደንብ የታዘብኩት።

ታምራት ነገራ ፣ ፕሮፍልሶ ፍቅረየሱስ ፣ አይተ ጻድቃን ፣አይተ አበበ ተ/ሃይማኖት -ሁሉም የሚያነሱት ነጥብ ፣ ከተቻለም ኤርትራ እንዴት የኢትዮጵያ አካል ልናደርጋቸው እንችላለን ነው። በኢትዮጵያ ታሪክ ከሀ/ስላሴ እስከ መለስ የሞኮሩትና ስንት የኢትዮጵያ ንጹህ ዜጎች የቀጠፈ ህልም ነው። ኢትዮጵያ ፣ ወያኔ በፈጠረው በብሄር የሚከፋፍል ስርዓት እየታመሰችና በፈተና እያለፈች ትገኛለች - ሊያፈርሳት የሚችል ከባድ ፈተና።

አንድ ጤነኛ አእምሮ ያለው ፣ እንዴት ይችን ኢትዮጵያ ፣ ኤርትራን ወራ መያዝ የሚመኘው?

ደርግ ሲወድቅ ፣ ስንት የኢትዮጵያ ልጆች በኤርትራ በረሀ እንደወደቁ አልነገረም። ቀጥሎም ወያነ ፣ በኤርትራ ላይ በፈጸመው ወራር ፣ የተቀጠፈ ቁጥር መናገር አልፈለገም።ምክንያቱም የታወቀ ነው።

ስዩም መስፍን በአንድ አጋጣሚ ጋዜጠኞች ለምን ያለውን ሁኔታ ወደ ጦር ግንባር ሄደን እንድንታዘብ አይፈቀድልንም ፣ ኤርትራ በሁሉም፡ግንባር ያሉትን ጋዜጠኞች እንዲታዘቡ አድርጋለች ሲሉት ፣ መልስ ጠፍቶበት ሲደናበር አይተናል። ኤርትራ ለትውልድ ትምህርት እንዲሆን ፣ የጦርነቱ ውጤት በዶክመንቶች ተይዘዋል። ለሰፊው የኢትዮጵያ ህዝብ ስሜት ሲባል ግን በሙሉ አልወጣም። ወያኔዎች እንዴት ዶክመነት ማስየት ያልቻለበት ምክንያት ፣ የኛ ኪሳራ በሰነድ እንዲያስቀምጡ ፣ ጦርነቱ አልፈቀደላቸውም።

መቸም በእርግጠኝነት የምንለው ፣ ኤርትራ ሊገጥማት የሚችል ወታደራዊ ሀይል እዚህ ቀጠና የለም። ኤርትራን የምንጠብቃት በጸሎት ብቻ የሚመስለው ካለ በእርግጥ ሞኝ ነው።
ኤርትራ በደንብ የታጠቀ ፣ ልምድ ያዳበረ ፣ ገጥሞ ያሸነፈ ወታደራዊ ሀብት አላት።

ጦርነት የሰው ህይወት ይበላል።ለሰላም ዋጋ የከፈለ ህዝብ ፣ ሰላምን ያከብራል፡፡

የኢትዮጵያ ህዝብ ውስጡ ያሉ ደደቦች ካልቀጣ ፣ የታሪክ ማህደሮች ገናጥለን ፣ ኢትዮጵያ በትናንት ያረፈባት ጠባሳ ማስታወስ ግድ ይለናል።

ድል ለሰፊው ህዝብ!!

Shaebia Flame

02/05/2020

Post Reply