Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

BREAKING NEWS የምን እህተ ማሪያም ነው!! ቅድስት አርሴማ እና ቅዱስ ገብርኤል ራሳቸው ኢትዮጵያ መጡ

Post by clear12 » 02 May 2020, 14:56

መንግስት ምነው እነዚህ ሰዎች ቴራፒ ማዕከል ቢያዘጋጅላቸው!!! Alarming Divine Madness/Delusional Mental Disorder Breakout in Ethiopia... these people need urgent therapy otherwise Ethiopia will become a laughing stock for the rest of the world ...ኢትዮጵያ ውስጥ ፓራሳይት መንፈሶች (attaching Spirit) ሰውን ለማታልል ሃይማኖትን ነው የሚጠቀሙት:: ይህ የዋህ ሰዎችን ማሳሳቻና ማታለያ ትሪክ ይህንን ይመስላል .http://habeshacults.com/company.html
Last edited by clear12 on 02 May 2020, 16:55, edited 3 times in total.

clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

Re: BREAKING NEWS የምን እህተ ማሪያም ነው!! ቅድስት አርሴማ እና ቅዱስ ገብርኤል ራሳቸው ኢትዮጵያ መጡ

Post by clear12 » 02 May 2020, 15:53

ሌላዋ ማሪያም ነኝ መንፈስ ሹክ አለኝ ስትል የነበረች እንደ ስንዱ ቴራፒ (Spirit Release Therapy) የሚያስፈልጋት ሴት

Post Reply