ሁለት ቴራፒ በኢትዮጵያ የለም ።
ሶስት በየሃይምኖቱ ካባ ለብሰው የሚንከላወሱት ባብዛኛው ወይ መሃይም ወይ ራሳቸው እብዶች፣ የሌለ ሚያዩ፣ የሌለ ሚቀባዥሩ ያልተመረመሩ ያይምሮ በሽተኞች ናቸው ።
የቀሩት ማጅራት መቺ ሌቦች በዘዴ ተልመው ያልነቃውን በጭንቀትና ድብረት የሚሰቃየውን ህዝብ እንደ እንሰሳ ይጫወቱበታል ።
ይህ ሁሉ ሲሆን መንግስት እንደነ እስራኤል ፣ ስንዱ ያሉ ሌባና እብዶችን ሰብስቦ እንደ መስቀልና ማሰር ኢትዮጵያ የመሃይም ጠንቋይና ሌቦች መጨፈሪያ አገር አረጓት