Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40174
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በኢትዮጵያ ትክክለኛ መንግስት ቢኖር የእስራኤል ዳንሳ ማጅራት መቺዎችን መስቀል አደባባይ በተርታ ሰቅሎ ትምህርት መስጠት ነበረበት !! የዎላይታ ሕዝብ በዚህ ሌባ ማፈር አለበት !!!

Post by Horus » 30 Apr 2020, 01:07

ግን በዘመነ የዘር ፖለቲካ መስረቅ፣ ማጅራት መምትት ፣ ሴት መድፈር ፣ በድራግ ና ሴክስ መነገድ ምንም ማለት አይደለም ፣ ካድሬ ሁላ ባለጉቦ ሌባ ስለሆነ !!