Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40167
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Ethoash የኢዘዲን ከማል የእጅ መታጠቢያ ጆሲ ለፋሲካ ስጦታ ሲያድል ተመልከት !!

Post by Horus » 29 Apr 2020, 01:28

Simple is Beautiful !! Simple better !!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethoash የኢዘዲን ከማል የእጅ መታጠቢያ ጆሲ ለፋሲካ ስጦታ ሲያድል ተመልከት !!

Post by Ethoash » 29 Apr 2020, 02:58

በሳቅ ነው የገደልከኝ የሆነ ነገር አስታውስኽኝ ። የኛው ጁሐር እጁን እንዲታጠብ የእጅ ወሃ ቢቀርብለት ሳሙናውን የቆሽሽው ወሃ ውስጥ አስቀምጦ ከዚያም ከቆሻሻው ውሃ አውጥቶ ተጠቀመ ማለትን ሰምቼ በሳቅ ነው ጠሽ ያልኩት ። ይህ እንግዲህ አሜሪካ አርባ አመት ከተቀመጠ አገር ካልመራሁ ከሚል ሰውዬ ነው ። ግን የአስራ ዘጠኙ እድሜ ምሁር ከእጅ እንዳይነካካ አርጎ ፍጥሮት ለዚህ አብቅቶታል። ችግሩ ያለው ፋጠራው ሳይሆን ማንም ተነስቶ ፈጠራውን ኮፒ ማረጉ ነው። እኔ ይህ የእጅ መታጠብያ ኮፒ ያለፍቃድ የተደረገ ይመስለኛል ዲዛይን ከማል በቀደም ምርቱን ወደ አዲሳበባ ለማስገባት ተቸግራለሁ ስል ስምቸዋለው በበሽታው ምክን ያት ምንም ትራንስፖርት ስለለሌ። በተቀረ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል እንደልማዴ አቃቂር ላወጣ ፈልጌ ነበር ግን ይህ የእደገት ሀ ሁ ነው ገና ብዙ ይሻሻላል። በእግር መረገጡ ጥቅሙ ጤንነትን መጠበቅ ብቻ ሳይሆን ውሃም ይቆጥባል ካልተረገጠ ወሃ ስለማያፈስ ። ውሃ ይቆጥባል ። የድሮ ግን ከፍተኸው ልትረሳው ትችላለህ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40167
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethoash የኢዘዲን ከማል የእጅ መታጠቢያ ጆሲ ለፋሲካ ስጦታ ሲያድል ተመልከት !!

Post by Horus » 29 Apr 2020, 03:24

Ethoash wrote:
29 Apr 2020, 02:58

አይ አይደለም ሃሳቡ ወይም ፓተንቱ ተሰርቆ አይደለም፣ በትክክል የራሱ ፕሮዳችት ነው። እንዲያውን ሆቴል ቤቶች በሙሉ እንደ ፍላጎታቸው በልክ እያዘዙ ሌት ተቀን እየሰሩ ነው። እኔን ያስገረምኝ በዚህ ፍጥነት ለግል ቤት በሚሰራ እስኬል (ትንሽ) ልክ መስራት መቻላቸውና ለማስተዋወቅ ክጆሲ ጋር መግጠማቸው ነው ። አው ይህ ቀላል ፈጠራ ነው ግን እንደ ምታቀው እጅግ አስገራሚው ፈጠራ paper clip ነው ። ምን እንደምል ይገባሃል ! ትልቅ ፈጠራ ቀላል ነገር ነው !!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethoash የኢዘዲን ከማል የእጅ መታጠቢያ ጆሲ ለፋሲካ ስጦታ ሲያድል ተመልከት !!

Post by Ethoash » 29 Apr 2020, 03:33

Horus wrote:
29 Apr 2020, 03:24

አይ አይደለም ሃሳቡ ወይም ፓተንቱ ተሰርቆ አይደለም፣ በትክክል የራሱ ፕሮዳችት ነው። እንዲያውን ሆቴል ቤቶች በሙሉ እንደ ፍላጎታቸው በልክ እያዘዙ ሌት ተቀን እየሰሩ ነው። እኔን ያስገረምኝ በዚህ ፍጥነት ለግል ቤት በሚሰራ እስኬል (ትንሽ) ልክ መስራት መቻላቸውና ለማስተዋወቅ ክጆሲ ጋር መግጠማቸው ነው ። አው ይህ ቀላል ፈጠራ ነው ግን እንደ ምታቀው እጅግ አስገራሚው ፈጠራ paper clip ነው ። ምን እንደምል ይገባሃል ! ትልቅ ፈጠራ ቀላል ነገር ነው !!!
እኔ እንዳይስረቅ ፈርሼ ነው እንጂ ከማል ከሆነ ለዚህ ደረጃ ያበቃው ፕሮድክቲን ለቤት እንዲሆን ከስራው በጣም በጣም ምርጥ ነው። አሁን እኮ እጅ የሚያሳጥብ ሰው አትፈልግም ዝም ብለህ እራሰህ ታጥበህ ትገባለህ ማለት ነው። ድሮ በልጅነቴ እንደእጅ ማሳጥብ የሚደብረኝ ነገር አነበረም በተለይ ቆሻሻው ውሃ እየሞላ ሲሄድ እየከበደህ ይሄዳል ። ማንም እየተነቀባረረ ሲታጥብ አንተ ወገብህ ይበጠሳል ብዙን ግዜ ደግሞ ይህ ስራ ለሴቶች የተተው ስለሆን ትልቅ ግልግል ነው። በጣም ነው የሚያምረው መርገጫውን ደግሞ በብረት ማረጉ ብቻ በጣም ብዙ ለውጥ መጠበቅ እንችላለን። ከዚህ ልጅ

Horus
Senior Member+
Posts: 40167
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Ethoash የኢዘዲን ከማል የእጅ መታጠቢያ ጆሲ ለፋሲካ ስጦታ ሲያድል ተመልከት !!

Post by Horus » 29 Apr 2020, 03:42

Ethoash wrote:
29 Apr 2020, 03:33
Horus wrote:
29 Apr 2020, 03:24

አይ አይደለም ሃሳቡ ወይም ፓተንቱ ተሰርቆ አይደለም፣ በትክክል የራሱ ፕሮዳችት ነው። እንዲያውን ሆቴል ቤቶች በሙሉ እንደ ፍላጎታቸው በልክ እያዘዙ ሌት ተቀን እየሰሩ ነው። እኔን ያስገረምኝ በዚህ ፍጥነት ለግል ቤት በሚሰራ እስኬል (ትንሽ) ልክ መስራት መቻላቸውና ለማስተዋወቅ ክጆሲ ጋር መግጠማቸው ነው ። አው ይህ ቀላል ፈጠራ ነው ግን እንደ ምታቀው እጅግ አስገራሚው ፈጠራ paper clip ነው ። ምን እንደምል ይገባሃል ! ትልቅ ፈጠራ ቀላል ነገር ነው !!!
እኔ እንዳይስረቅ ፈርሼ ነው እንጂ ከማል ከሆነ ለዚህ ደረጃ ያበቃው ፕሮድክቲን ለቤት እንዲሆን ከስራው በጣም በጣም ምርጥ ነው። አሁን እኮ እጅ የሚያሳጥብ ሰው አትፈልግም ዝም ብለህ እራሰህ ታጥበህ ትገባለህ ማለት ነው። ድሮ በልጅነቴ እንደእጅ ማሳጥብ የሚደብረኝ ነገር አነበረም በተለይ ቆሻሻው ውሃ እየሞላ ሲሄድ እየከበደህ ይሄዳል ። ማንም እየተነቀባረረ ሲታጥብ አንተ ወገብህ ይበጠሳል ብዙን ግዜ ደግሞ ይህ ስራ ለሴቶች የተተው ስለሆን ትልቅ ግልግል ነው። በጣም ነው የሚያምረው መርገጫውን ደግሞ በብረት ማረጉ ብቻ በጣም ብዙ ለውጥ መጠበቅ እንችላለን። ከዚህ ልጅ
መች እሱ ብቻ! ከታጠብክ በኋላ እጅ ማድረቂያው ቆሻሻ ፎጣ ታስታውሰዋለህ? !! ያንንም ችግር መፍታት አለባቸው ! ችግር የፍስፍና እናት ነች ይባል የለ !

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Ethoash የኢዘዲን ከማል የእጅ መታጠቢያ ጆሲ ለፋሲካ ስጦታ ሲያድል ተመልከት !!

Post by Ethoash » 29 Apr 2020, 04:21

Horus wrote:
29 Apr 2020, 03:42

መች እሱ ብቻ! ከታጠብክ በኋላ እጅ ማድረቂያው ቆሻሻ ፎጣ ታስታውሰዋለህ? !! ያንንም ችግር መፍታት አለባቸው ! ችግር የፍስፍና እናት ነች ይባል የለ !

Dyson Airblade technology on tap - James Dyson explains latest technology- Official Dyson video

Taking off in Iceland. Dyson Airblade™ Tap hand dryers in action............
Keflavík Airport is the largest airport in Iceland. The Dyson Airblade™ Tap hand dryer was the perfect solution to keep travellers moving.

Airports. High footfall places with sudden bursts of activity, as flights land and passengers arrive. The Dyson Airblade Tap hand dryer provided a perfect solution to busy Keflavik airport -- it's the fastest way to dry hands. It integrates Airblade™ technology to combine hand washing and hand drying in one. There is no need to leave the sink meaning no water on the floor.

The Dyson Airblade Tap hand dryer also means space can be saved. With no need for additional hand drying areas, room is available for extra toilet cubicles to reduce congestion. 81 Dyson Airblade™ Tap hand dryers were installed at Keflavik airport meaning visitors hands were dried in just 12 seconds.

Post Reply