Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

ALERTING NEWS እስክንድር ነጋ ሳያውቅ አዲስ አበባ ኮንዶሚኒየም ቤቶች በሞባይል መታደል ጀምረዋል

Post by clear12 » 26 Apr 2020, 13:59

አገሪቱ በእነዚህ ነብይ ነን ባይ ቂሎች ፍሬን እንደሌለው መኪና የዽንጋይ ዘመንን (stone age :shock: ) ጥሳ ወደ ጅንጀሮነት ክፍለ ዘመን(Prehistoric Age :twisted: ) በማለፍ ላይ ነች:: "ጌታ" :roll: እንደዚህ በሞባይል መልዕክት የሚልክለት ከሆነ ስልክ ቁጥሩን ቢሰጠን ብዙዎች ከመጸለይ SMS ሜሴጅ ይልኩ ነበር:: :twisted: :twisted: :P


Post Reply