Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የተክለብርሃን እብደት!

Post by Hameddibewoyane » 26 Apr 2020, 11:10

ተኽለብርሃን የኢንሳ ሃላፊ የነበረውና በኣቅም ማነስ ከስልጣን በመባረሩ ምክንያት ትግራይ ከኢትዮጵያ እገነጥላለው" እያለ ያለው ሰውየ ጤንነቱ ያሳስበኛል።

ኢትዮጵያ የሰጠችው ጀነራልነትም ኣይገባውምና ካሁን በኋላ ኣይተ ተኽለብርሃን ብየ እጠራዋለው። ሃገሩን የከዳ መዓርግዋ ኣያስፈልገውም።

ኣይተ ተኽለብርሃን ከእህቱ መድሂን በትግራይ ሚድያ ሃውስ ቃለመጠይቅ ሲያካሂድ ጤና እንዳልሆነ ያሳያል።

"ዓብይ ጠቅላይ ምኒስቴር እሆናለው ሲለን እንስቀው ነበር"

* ተበልተሃል ድሮምኮ "በሞኝ በር እንጨት ይለቀማል" ነው የሚባለው።

"ከህፃንነቴ ጀምሬ ኣማርኛ ለመማር ያጠፋሁት ግዜ ይቆጨኛል" ያለከውም

* የህፃንነትህ ብቻ ኣስታወስክ እንጂ ቃለምልልሱ ኮ በኣማርኛ ነው እያካሄድክ ያለኸው። ለምን ቃለምልልሱ በትግርኛ ኣላደረከውም?

* ተክለብርሃን ኣንተ ከስልጣን መውረድና መሾም ለትግራይ መገንጠልና ኣለ መገንጠል ቅድመ ሁናታ ልታቀርብ መመኮርህ ኣሳፋሪና ወረዳ የሆነ የስልጣን ጥማትና ስግብግብነትህ ማሳያ ነው።

ትግራይ ከኢትዮጵያ መገንጠል ካማረህ ሲያምርህ ይቀራል።

ተኽለብርሃን ፦ በዘመድ ጀነራልነት የተሰጣቸው በፈተና ግዜ እንዳንተ ይዝረከረካሉ!