
ሰበር ዜና : ዓብይ ዛሬ ማታ በቴሌቪዥን ቀርቦ ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ መድኃኒት ማግኘቷን ሊያበስር ነው
ይህ በዚህ እንዳለ ዓብይ ለአገሪቱ ተጨማሪ የውጭ ምንዛሪ ያመጣሉ ብሎ አስቦ አራት ኪሎ ግቢ የተከላቸው ፌጦ፣ ድንገተኛ ፣ ደማካሴ ፣ ግራዋ ፣ጅንጅብል ፣ ሰናፍጭ ...ወዘተ ለአገር ውስጥ ገበያ ብቻ እንዲቀርቡ ሲል ትእዛዝ አስተላልፏል:: ከዚህ በተጨማሪ ፍየል ብዙ ቅጠል ስለምትመገብ ሥጋው መድኃኒት ነው ብሎ ዓብይ ድምዳሜ ላይ ስለደረሰ በአሁኑ ሠዓት አራት ኪሎ ግቢው በፍየሎች ተሞልቷል::


Re: ሰበር ዜና : ዓብይ ዛሬ ማታ በቴሌቪዥን ቀርቦ ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ መድኃኒት ማግኘቷን ሊያበስር ነው
ዓብይ መግለጫውን ጀምሯል:: በአሁኑ ሠዓት ስለ ኔግሮ(ኒገር) ታሪካዊ አመጣጥ ሁሉ እየተናገር ነው፡፡ በዓብይ አመለካከት ኒገር የሚለው ቃል ኑግ ከሚለው ኢትዮጵያዊ ቃል የተወረሰ ሲሆን ትርጉሙም ልጥልጥ ባሪያ ማለት ነው ።God bless Abiy !
-
Tog Wajale
- Member
- Posts: 4919
- Joined: 23 Dec 2017, 07:23