Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40139
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ታላቁ የ2020 ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ውድቀት፤ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል? የቻይና ሸቀጥ ኮሎኒያሊዝም እርቃኑ ተጋለጠ !!

Post by Horus » 12 Apr 2020, 14:49

አለም እጅግ ግዙፍ፣
የጤና
የኢኮኖሚ
የሳይኮሎጂ
የሶሺያል
የፖለቲካ
የካልቸር

ውድቀትና ቀውስ ውስጥ ወድቋል ።

በዚህ ውድቀት፣
ሞተው የሚጠፉ
ወድቀው እንደ ገና የሚያገግሙ
ሳይወድቁ ጸንተው የሚቆዩ
በቀውሱ ተጠቅመው ይበልጥ ከብረው የሚወጡ አሉ ።

አንድ ሰው፣ አንድ ድርጅት፣ አንድ አገር በየትኛው ምድብ ውስጥ ይወድቃል? የሚለው በእዚያ ሰው ፣ ድርጅት ወይም አገር ኢንተለጀንስ፣ የማሰብ የመፍጠር ችሎታ ይወሰናል ።

Last edited by Horus on 12 Apr 2020, 20:02, edited 2 times in total.

tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

Re: ታላቁ የ2020 ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ውድቀት፤ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል?

Post by tlel » 12 Apr 2020, 15:16

በየ ውጭው ኣመሪካ ነው ዮርክ የሚሞተው ያለው ቤት የሌለው ድሃው ጥቁሩ እያለቀ ንው በብዛት ምርመር ሳይደረግ እየተቀቀበሩ ነው። ነገሩ ኮሮና ብቻ ኣይደለብ ለዚህ ነው ቶሎ የሚቀበሩት። ጣልያንም እንደዚሁ። ጋዜጠኛው ታሰረ የሚባለው የዛሬ ፫ ሳምንት መንግስት ፪ መቶ ሺህ እሬሳ እንዲዘጋጅ ያለው፣ ተቃውሜው ነበር ግን እእውነቱን ሳይሆን ኣይቀርም። የኢትዮዺዺያ ህዝብ ባጭሩ ኣደጋ ላይ ነው። መንግስት ክረምት ከመምጣቱ በፊት ህዝብን እንዲዘጋጅ ማድረግ ኣለበት ሳይዘገይ።

Every health worker also from outside must go to ethiopia to train, treat, etc, those with experience on different task. Also, those who are capable of donating money, equipment must also directly send but while the situation in Ethiopia has been wasteful under tplf and not continue with current government, they must make the government and people accountable and they themselves shhould go to Ethiopia establish safety, education etc.
Last edited by tlel on 12 Apr 2020, 23:23, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40139
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ታላቁ የ2020 ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ውድቀት፤ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል?

Post by Horus » 12 Apr 2020, 15:25

ትለል፣

አው፣ እሱ ብቻ አይደለም ። ሰኔ እህል መዝሪያ ወቅት ነው ። ቫይረሱ በጣም የሚራባው በክረምት ስለሆነ ትልቁ አደጋ ወደፊት ነው።

ሆኖም ኢትዮጵያ እግዚአብሄር ይወዳታል ። በያመቱ ለፋሲካ ብዙ ሺ ህዝብ ከየአገሩ ወደ ቤተሰቡ ይገባ ነበር ። ይህም የሚሆነው በዚህ ኤፕሪል ወር ነው። ይህ ቫይረስ የተከሰተው ዛሬ ቢሆን ኖሮ መላ ያዲሳባ ህዝብ ያልቅ ነበር ። በፌብሮዋሪ ጀምሮ መታወቁና በረራ መቆሙ የስንት መቶ ሺ ሕዝብ አትርፏል ብዬ አምናለሁ ።

Horus
Senior Member+
Posts: 40139
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ታላቁ የ2020 ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ውድቀት፤ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል?

Post by Horus » 12 Apr 2020, 15:43

ይህችን የኒው ዮርክ ዶክተር ስሟት ። ይህ በሽታ ካበቃ በኋላ እንኳን ተከታይ ያይምሮ በሽታ ወይም ህመም የከተላል ነው ምትለው ። ይህም ማለት ከተራ ትራማ ጀምሮ እስከ ያንጎል ህመም ማለት ነው።



Horus
Senior Member+
Posts: 40139
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ታላቁ የ2020 ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ውድቀት፤ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል?

Post by Horus » 12 Apr 2020, 15:58

የኮሮና ቫይረስ እንደ በሽታ ቢታይም በመሰረቱ የሰው ልጅ ስነ ምግባራዊ በሽታ ወይም የሰው ልጅ ስራ ውጤት ነው ። ከነዚህ የተግባር አይነቶች አንዱና ዋነኛው የኮሮና ሰበብ ኢኮኖሚ ነው። በድህረ ኮሮና አለም ብዙ ኢኮኖሚ ባህሪያትና ሃይል አሰላለፍ ይለወጣል ። ይህን የሚጦቅም ግሩም ሃተታ ከታች ተከታተሉ ።





simbe11
Member
Posts: 2088
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ታላቁ የ2020 ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ውድቀት፤ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል? የቻይና ሸቀጥ ቾሎኒያሊዝም እርቃኑ ተጋለጠ !!

Post by simbe11 » 12 Apr 2020, 18:36

There is no death worst than moral death.
While people are dying of a deadly virus, you talk about money.
Ethiopia has been dying of this money loving attitude for the last 30 years or so.
If you keep loving money and sale your dignity to it, let be it.
Humanity is way more important than money/economy.
You are posting how to benefit economically from others misery.
That's trash......
Stop your trash talk here.

Horus wrote:
12 Apr 2020, 14:49
አለም እጅግ ግዙፍ፣
የጤና
የኢኮኖሚ
የሳይኮሎጂ
የሶሺያል
የፖለቲካ
የካልቸር

ውድቀትና ቀውስ ውስጥ ወድቋል ።

በዚህ ውድቀት፣
ሞተው የሚጠፉ
ወድቀው እንደ ገና የሚያገግሙ
ሳይወድቁ ጸንተው የሚቆዩ
በቀውሱ ተጠቅመው ይበልጥ ከብረው የሚወጡ አሉ ።

አንድ ሰው፣ አንድ ድርጅት፣ አንድ አገር በየትኛው ምድብ ውስጥ ይወድቃል? የሚለው በእዚያ ሰው ፣ ድርጅት ወይም አገር ኢንተለጀንስ፣ የማሰብ የመፍጠር ችሎታ ይወሰናል ።




Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47515
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ታላቁ የ2020 ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ውድቀት፤ የኢትዮጵያ እጣ ፈንታ ምን ይሆናል? የቻይና ሸቀጥ ቾሎኒያሊዝም እርቃኑ ተጋለጠ !!

Post by Halafi Mengedi » 12 Apr 2020, 18:58

Simply on your own in that false empire and there will not be an empire, thanks to covid19 separated us peacefully for good.


For the Gurage though, just eat your traditional stable food banana root since there will not be unregulated big market the Molacha fish Gurage to swim???





Post Reply