Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40139
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቴዲ አፍሮ 1 ሺ መጻህፍት አሉት ! ዛሬ ማለት ነው !!

Post by Horus » 11 Apr 2020, 22:42

ይህ ሰው ከ40 አመት በኋላ የስንት መጻህፍት ላይብረሪ ይኖረው ይሆን? አገር ያለው ባባቱ ስም የተከፈተው ካሳሁን ገርማሞ ቤተ መጻህፍት እንኳን ያን ያክል አይሆንም ።