BREAKING NEWS መማር እንዲህ ከሆነ ይቅርብኝ የምታሰኛዋ ኢትዮጵያዊቷ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ
ለዳንሳ እጣን እያጨሰች ስትለምን መክረሟ ሳያንሳት ይህንን አጭበርባሪ የሚጫወተውን የሳይኮሎጂ ትሪክ መለየት አቅቷት በሚዲያ እየወጣች ተንበርክካ ይቅርታ እየጠየቀች ቤተሰቧን አሳፍራ የተቀረውን የተማረ ኢትዮጵያዊ አንገት ያስደፋች ሰው ብትኖር ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ ነች :: IMAGINE!! ፕሮፌሰር መስፍን ወደ ሚዲያ ወጥተው ዳንሳ ይጠነቁልልኛል ብዬ የሄድኩበት ነገር አላሳካልኝም ብለው እንደዚህ ቢጃጃሉ Prof Marta ,,,It's better to keep your mouth shut and appear stupid than open it and remove all doubt
Last edited by clear12 on 10 Apr 2020, 04:23, edited 4 times in total.
Re: BREAKING NEWS መማር እንዲህ ከሆነ ይቅርብኝ የምታሰኛዋ ኢትዮጵያዊቷ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ
Unlocking Crowd Psychological Manipulation Tricks in the name of Religion
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4076
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
Re: BREAKING NEWS መማር እንዲህ ከሆነ ይቅርብኝ የምታሰኛዋ ኢትዮጵያዊቷ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ
Fake Religion of today are the Entertainment of tomorrow.
Re: BREAKING NEWS መማር እንዲህ ከሆነ ይቅርብኝ የምታሰኛዋ ኢትዮጵያዊቷ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ
ፕሮፌሰር ማርቲ ምን እያሉ ነው? ወይ ጉድ!!
የፕሮቲታንት ነገር እኮ በሳቅ ሊገለን ነው
የፕሮቲታንት ነገር እኮ በሳቅ ሊገለን ነው
Re: BREAKING NEWS መማር እንዲህ ከሆነ ይቅርብኝ የምታሰኛዋ ኢትዮጵያዊቷ ፕሮፌሰር ማርታ አምዴ
ይቺ ሴትዮ ቴራፒ የሚያስፈልጋት ስታስጠነቁል ሙሉ በሙሉ አይኗን ከሳይንስና ከሎጂል ላይ ያነሳች ነች:: Well documented here http://habeshacults.com/index.html