Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40125
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አስደናቂው የአንጎለላ ማጽጃ ፋብሪካ 85% የሳኒታይዘር ፍላጎት እያማሏ ነው !!

Post by Horus » 28 Mar 2020, 00:12

ይህ ለሁላችንም አስገራሚ እና አኩሪ የእድገት ደረጃ ነው። ለአልኮል ማምረቻ የተዘረጋው ፋፍሪካ እንዲህ ባንዴ ሳኒታ ወይም ማጽጃ ወደ ማምረት መዞሩ እጹብ ድንቅ ነው !! ኢትዮጵያ ትቅደም !!!