ALARMING NEWS ልጃችሁ ይድናል ብለው ገደሉብን
በቪዲዮው ላይ እንደሚታየው በዐሁኑ ሰዐት በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዋንና ኤርትራዊያኖች ከመናፍቃን ነብይ ነን ባዮች በሰሙት ጌታ ተናገረኝ መላ ምት ምክንያት የህይወት የጤና ውሳኔ ስለሚያደርጉ ብዙ ችግር ውስጥ ሲወድቁ ይታያል፥፥፥ እንደዚህ አይነት የመናፍቃን ነብዮች ጥቃት የሚቆመው ህዝብ ይህንን ሌብነት ተረድቶ ሲርቅ ብቻ ነው:: መጸሃፍ ቅዱስ የሚጠቅሱ ቁጭ ይበሉዎችን በሰለጠነ መልክ ብቻ ነው ማሸነፍ ማስቆም የሚቻለው:: ማርክ(Mark) በክፍል ሁለት ላይ ስለዚህ ማታለያ የሰጠነውን ምስክርነት ያስተውሉ!!!