Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Eripoblikan
Member
Posts: 3547
Joined: 15 Sep 2019, 13:49

Woyane's illegitimate child OPDO/ODP/Bilgina is playing the same tricks on its parent that the parent played on OLF

Post by Eripoblikan » 17 Mar 2020, 07:30

:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

አቶ ነብዩ ስሁል የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ሓላፊ ሆነው ተሾሙ
**********************************

የቀድሞው የመቐለ ዩኒቨርሲቲ መምህር አቶ ነብዩ ስሁል የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ሓላፊ ሆነው መሾማቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ በአገራዊ ለውጡ የትግራይ ሕዝብ ተጠቃሚ እንዲሆን ለማስቻል እንደሚሠራ አቶ ነብዩ ዛሬ በብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል።

በቀጣዩ አገራዊ ምርጫ በስፋት መሳተፍ እና ማሸነፍ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ የትኩረት አቅጣጫ መሆኑንም አመልክተዋል።

የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ በአገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረውን አገራዊ የብልጽግና ጉዞ እውን ለማድረግ እንደሚተጋም ጠቁመዋል።