about an hour ago
የድምጺ ወያነ ጋዜጠኞች ዛሬ ምርጫ ቦርድ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳይዘግቡ "ውጡ" ተብለው ከፍተኛ መጉላላት ደርሶባቸዋል። "የትግራይ ሚዲያዎች እንዳይገቡ" ተብለን ታዘናል ተብሎ ተነግሯቸዋል።
ጋዜጠኞቹ ጉዳዩ እንዲስተካከል ለብርቱካን ሚዴቅሳ ስልክ ሲደውሉ "እናንተ ለምን ድንኳን ሰብራችሁ ገባችሁ" በማለት አስነዋሪ መልስ ሰጥታለች።
ትግራዮችን ነጥሎ የመከልከል ተግባር የራሷ መመሪያ ነበር ማለት ነው።
ይቺ ነች እንግዲህ ምርጫውን በገለልተኝነት የምትመራው።