Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

እውነት ሶርያ ስደተኞች ናቸው ኢትዮዺያ ውስጥ ወይስ ሰላዮች

Post by tlel » 06 Mar 2020, 23:45

እውነት ስደተኞች ከሆኑ ኢትዮዺያ ችግር ያላት ኣግር፤ ኣረበኛ የማታወራ እንዴት ኢትዮዺያ መጡ፧ ደሞ ምን ሞኝነት ነው በኣደጋ ጊዜ ኣረብ ስደተኛ የኢትዮዺያ መንግስት የሚያስገባው፧ ኢትዮዺያኖችስ እንዴት ዝም ይላሉ፧