Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Masud
- Member+
- Posts: 8502
- Joined: 18 Jun 2013, 09:06
Post
by Masud » 04 Mar 2020, 11:21
Forward to 36:00 for Amharic
Please wait, video is loading...
Last edited by
Masud on 04 Mar 2020, 11:34, edited 1 time in total.
-
Masud
- Member+
- Posts: 8502
- Joined: 18 Jun 2013, 09:06
Post
by Masud » 04 Mar 2020, 14:02
DW AmharicLike Page
4 hrs ·
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ኦነግ «በሀገሪቱ ታሪክ እስከ ዛሬ ያልተፈጸመ» ያለው ግፍ እየተፈጸመብን ነው ሲል አማረረ። ኦነግ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ «የፖለቲካ ምህዳሩ የሰፋ መስሎን ወደ ሀገር ቤት ብንመለስም፣ መንግሥት በጦር ሠራዊቱ እና በሃብቱ (በከፍተኛ መዋዕለ ንዋዩ) በመተማመን በፓርቲያችን ላይ ግፍ እየፈጸመብን ነው» ብሏል። ይህም መንግሥት በሰላማዊ ምርጫ ሥልጣን እንዳይሸጋገር የወጠነው ሴራ ነው ያለው ኦነግ፣ ድርጊቱ የሚቀጥል ከሆነ «የሀገሪቱ ሰላም እንዴት አስተማማኝ ሆኖ ሊዘልቅ ይችላል» ሲልም ጠይቋል። መንግሥት ከዚህ ድርጊቱ እንዲቆጠብ ካልተደረገ «በሀገሪቱ የማይጠፋ እሳት መቀጣጠሉ አይቀርም» ሲልም አስጠንቅቋል። የኦነግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ሚካኤል ቦረን እና ሌሎች ሁለት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት እንዲሁም የኦነግ ከፍተኛ አማካሪዎች በጋራ በሰጡት በዚሁ መግለጫ ኦነግ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ቢሮ ለመክፈት ሲንቀሳቀስ ቢሮ እንዳይከፍት በተኩስ ጭምር በማስፈራራት ከፍተኛ ጫና ሲደርስበት እንደቆየ አመልክተዋል። ቢሮዎችን በከፈተባቸው ስፍራዎችም በርካታ አባላቱ መታሰራቸውን ተናግረዋል። ባለፈው እሁድ በቁጥጥር ስር የዋሉት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባሉ አቶ አቢዲ ረጋሳ ዛሬም እንዳልተፈቱ ኦነግ አስታወቋል። ከርሳቸው ጋር ባለፈው እሁድ በአዲስ አበባ ካራቆሬ አካባቢ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ታሰሩ ያላቸው 4 የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት እና 4 አባላቱ በዚያኑ ዕለት ቢለቀቁም አቶ አብዲ ግን እስካሁን ድረስ በቁጥጥር ስር ይገኛሉ ብሏል።ሰዎቹ በቁጥጥር ስር በዋሉበት እለት ተወሰደ ያሉትን ገንዘብን ጨምሮ ኮምፕዩተሮች ሞባይሎች እና ካሜራ እንዲመለስላቸው ቢጠይቁም አሁንም ድረስ እንዳልተመለሰላቸውም በመግለጫው ተነግሯል።በዚሁ መግለጫው ሁሉም የፖለቲካ ኃይሎች እና ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ፓርቲው የሚገኝበትን ችግር ተመልክተው ከጎኑ እንዲቆሙ የጠየቀው ኦነግ መንግሥትም ለዴሞክራሲያዊ ሽግግር ስኬታማነት ከድርጊቱ እንዲቆጠብ ጥሪ አቅርቧል።
-
tolcha
- Member
- Posts: 3585
- Joined: 27 Feb 2013, 16:51
Post
by tolcha » 04 Mar 2020, 21:43
OLF is the unfortunate organization I have ever seen. I bet if Marro doesn't have any connection with the inept OLF. I told you one by one, the oldies are heading to jail.
-
TGAA
- Member+
- Posts: 5747
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 04 Mar 2020, 22:19
OLF has always been a laughing stock. The problem is they don't know what they want. Do they want Independence or do they want a democracy within Ethiopia, Do they want to have equal opportunity or do they want to be the weyane reincarnate, do they want equal representation in all asphere of Ethiopian society or do they want to swallow everyone in Ethiopian to make others in their own image? They always don't know when the opportunity presents itself. They vacillate, hesitate while they go about with their half-cooked conspiracy behind close doors. Look at Abiy how he was able to be liked across different sectors of the society by embracing panEthiopansim in a short two years. Can you see the neandertal OLF doing that in 1000 years -- no way. They bring about a political debacle of their own making time and time again. Look their recent statement about Lauge policies -- to have langue police there must be a study, one can't do it just by decree. the question How best to accommodate the learning policies, how it becomes integrative, what is the goal etc it has a lot of components that need to be put together before it becomes an effective way of bridging different parts of the society. No if they don't get it by decree and now hell breaks lose They started with language and go off-topic to raise a none issue of Addis Ababa and Dredewa. OLF believes as a creed by doing the same thing and expects a different result. I don't know what is called somewhere else but in my book that is called stupidity.
-
Eripoblikan
- Member
- Posts: 3547
- Joined: 15 Sep 2019, 13:49
Post
by Eripoblikan » 04 Mar 2020, 23:01
ኣቢይ መቃብሩ እየቆፈረ ነው በለኝ።
Masud wrote: ↑04 Mar 2020, 14:02