Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tlel
Member
Posts: 1559
Joined: 28 Dec 2019, 14:24

ለምን እራሳችንን እናታልላልን ይህ ነው እውነታው

Post by tlel » 29 Feb 2020, 17:16

የኣብይ የልብ ትርታን ማወቅ ጥሩ ነው። ዝየኒስቶች ኣብይ ከመመረጡ በፊት ኢትዮዺያና ኤርትራ ወዳጅ ይሁኑ ብለው ኣዘው ነበር ለምን፧ ኣብይ ሲመረጥ በአንድ ቀን ውስጥ ነው ኣብይ ኣስመራ የገባው። ከዛን ቀን ጀምሮ ባስቸኳይ ወድ ሳውዲ ሄዶ ከይሳያስ ጋር የፈረመው ነገር ነበር። ለምን ኤርትራ ኢትዮዺያ ውስጥ እጇን እንድታገባ ተፈለገ። መታረቁስ ደግ ነበር። ወዲያውኑ እንጂኒር ስመኘው ተገደለ ለምን፧ ሁሉም ምክንያት ኣለው የኣባይ ጉዳይና የእስራኤል ጉዳይ ነው። እነ ሻብያ ህዋሃት ኦነግ ሳውዲ ውስጥ ስምምነት ኣላቸው። ወይ ኢትዮዺያን ማፍረስ ወይ በነዚህ ቡድን ተቆራርጣ ትገዛለች የሚገዟት እነ ሃያላን ናቸው። መደራደሪያን ያረጉት በኣባይና በኣማራው ይመስላል ከኢትዮዺያም ወስዶ ግዛትን የማስፋፋት ጉዳይ ነው። ግብጽ የሃያላን ዘር እነ ኣል ሲ ሲ ኣለባቸው ስለዚህ ግብጽን በፍጹም ከሃያላን መለየት ኣይቻልም። ኣለምን ኣባይን የኣለም የመጀመርያ ስልጣኔን የኛ ነው ካሉ ቆይተዋል።

ኣረቦችን በተመለከተ እነዚህ ሃያላን ኣብረው ነው የሚሰሩት መጀመርያ ኢትዮዺያን ካጠፋን በሗላ ኣፍሪካን በቁጥጥር መያዝ ነው።

ኣለም ኣሁን ፫ኛው የኣለም ጦርነት ላይ ነች ወደድንም ጠላንም። የኢትዮዺያ እጣ ፋንታም ይኸው ነው። ኣብዛኛው ኢትዮዺያ ደንዝዟል የእውነት ነው ይሱዳን መድሃኒት የሞተ የደነዘዘ ኣለ። ኣንጎሉም ታጥቦ በፕሮቴስታንት፣ በይሁዲ ኣጋዚ ትርክት፣ በዋሃቢ፤ በዘር ተከፋፍሏል ገና ኣንድ እስከምትሆን ጠላቶች ኣይጠብቁህም።