አቶ ቧያሌው የጸረ አማራ ቀንደኛ የሆነውን የመለሰ አካዳሚ መሪ በመሆነ ቧዋዋዋ አለ
እስካሁን አልፎ አልፎ እንኳን አማራን ይከላከል የመሰለው ባያሌው የጸረ አማራ ፖሊሲ ቀራጩን እንዲሁም ከበረከት ጋር ሆኖ አማራን ያዋረደን የመለሰ ትምህርት ቤት፡ አማራን ሲስድብ ከነበረው የነበረከት ተላላኪ ተቀብሎ ለማስተዳደር መስማማቱ በጣን ምን ያህል ADP የዝቃጮች መሰብሰብያ መሆኑን ነው የሚያሳየው፡ እርሱ የመለሰን ስም መቀየር የመጀመርያው ስራው ከሆነ ብቻ ነው እራሱን ከውርደት የሚያድነው ። እንዳለ ግን የዚያን የትግሬ ጥንብ የሆነውን ትምህርት ቤት መለሰን እያወደሰ እንዲቀል ከሆነ የገባው፡ አዲፓ ማለት የሬሳ ቤት ነው ማለት ነው:: አብይስ እንዴት ባያሌውን ደግሞስ የአማራ ህዝብን ቢንቅ ነው ባያሌውን ለዚያ ቦታ የሚሾመው: ይሄ ስድብ ነው :: በጣም በጣም የሚገርም ነው ነው፡ በተለይ የባያሌው እሺ ብሎ መቀበል እንዲሁም የአብይ የፌዴራል ስልጣን ሰጠሁ ብሎ እሱን የመለስ ትምህት ቤት ጠባቂ መሾሙ: