People without ethical compass say "if you're not caught, you haven't committed a crime". By which they mean unless you are caught in the act, if you can get away with it, then stealing is not a crime.
Woyane Tigrai, have taken this one step further, it doesn't matter if you commit the crime, it doesn't matter that you are caught redhanded, unless you feel guilty, unless you feel shame then you are innocent
ካላፈርክ...ህፍረት ካልተሰማህ ኣልሰረቅክም ማለት ነው.
That is what Seyoum Mesfin and the moron Seye are telling us, "we have committed every crime we are accused of, we know it is in the public domain, we have been caught redhanded, but since we do no feel any shame we are innocent and we will talk and act as if we are innocent".
They have turned "Innocent until found guilty" into "Innocent unless ashamed of your crimes"
That is what baytona and arena are doing in the Ethiopian media, "we are not ashamed of what we've done, therefore we are innocent". You cannot have a dialogue with such morons.
Re: ካላፈርክ ኣልሰረቅክም ማለት ነው
"I may have killed innocent people, I have stolen property that belongs to others, I may have lied and implicated countries in crimes they never committed, but as long as I am not ashamed of what I did, I am innocent". This is the MO of Seyoum and Siye of the rogue kilil.
ካላፈርኩ ኣልሰርቅኩ
ካላፈርኩ ኣልፈሳሁ
ካላፈርኩ ኣልሰርቅኩ
ካላፈርኩ ኣልፈሳሁ
Re: ካላፈርክ ኣልሰረቅክም ማለት ነው
ትግራይን "ማሰኮን" ያለብን is because we want them to admit their crimes. Unless we shame them, they are not going to feel guilty, and they will consider themselves innocentjusto wrote: ↑23 Feb 2020, 07:03"I may have killed innocent people, I have stolen property that belongs to others, I may have lied and implicated countries in crimes they never committed, but as long as I am not ashamed of what I did, I am innocent". This is the MO of Seyoum and Siye of the rogue kilil.
ካላፈርኩ ኣልሰርቅኩ
ካላፈርኩ ኣልፈሳሁ
Re: ካላፈርክ ኣልሰረቅክም ማለት ነው
ምናባህ ነው እየደጋገምኸ የምትለጥፈው አንተ ተንተባትበህ ሌላው ግዜ ያለው መስለህ እንዴ ያንተን ትባተቦ የሚፈታበት።justo wrote: ↑23 Feb 2020, 17:29ትግራይን "ማሰኮን" ያለብን is because we want them to admit their crimes. Unless we shame them, they are not going to feel guilty, and they will consider themselves innocentjusto wrote: ↑23 Feb 2020, 07:03"I may have killed innocent people, I have stolen property that belongs to others, I may have lied and implicated countries in crimes they never committed, but as long as I am not ashamed of what I did, I am innocent". This is the MO of Seyoum and Siye of the rogue kilil.
ካላፈርኩ ኣልሰርቅኩ
ካላፈርኩ ኣልፈሳሁ
ልንገርህ የፈለገኸውን ማለት ትቻላለህ ደንግል ልጆች ህ በኦሮሞ ታፍነው ማስለቀቅ ያቃተህ ፈሳም ፈሪ ፤ ለምን ከትግሬዎች ጋራ ነገር ተፈልጋለህ ። ያሉህ እኮ በጣም ቀላል ነው ። መጥተህ የተስረቀብኸን ማስመለስ ካልቻልክ ምን አባህ አሳደበህ ነው የሚሉ ።
ትግረዎች ምን ያህል ሌላ ብትላቸው። ከድሀ እንደማይስረቅ ትግሬዎች ጠንቅቀው ያወቃሉ። ታድያ ኢትዬዽያ ሀብታም ናት ካልከን ማን ሀብታም አረጋት ። ከጦርነት የወጣች ከደርቅ አለም በሙሉ አልቅሶ የደረስላት አገር ማን ነው አብታም ያረጋት ። ሁለት ይዘህ አይቻልም አንዱን ምረጥ ትግሬዎች ኢትዬዽያን ሀብታም አርገው ስረቋት በል ወይ ደሀ ነበረች አሁንም ድሀ ነች ምንም መስረቅ አይቻልም በልህ እመን ግን ሁለቱን መሆን አይቻልም
እስቲ ልርዳህ እንድ ቃል አወጣ ለምሳሌ ኮንዶሚን የም በል። ወይም ፈጣን አገር አቋራጭ መንግደ በል ወይንም ሜጋ ፋብሪካ በል የፈለገኸውን ቃል አውጣ ትግሬዎች ናቸው የስሩልህ እንበላ ዲሞክራሲ በል። ምርጫ በል። የመንገር የመስብስብ ስላማዊ ስልፍ ለማረግ በል ብቻ በል የፈለግህወን ቃል መልሱ ትግሬዎች ናቸው የስሩት ። አረ ዩኒፈርሲት በል አረ በፈጠረህ የፈለግኸውን በል ትግሬዎች ናቸው የስሩልህ ልክ ጣሊያኖች ስርተው እንደሄዱልህ።
አሁን ትግሬዎች አገር በሙሉ ስጥተውኸል ። አርፈህ ጎመን በጤና በለህ የተስጠህን ስልጣንና አገር ምራ ሌላ ነገር አትኮትኩት። እንደው ትግሬዎች እንደሌባ ተሳደው ነው አገራቸው የገቡት ብትለኝ ደግሞ ማን ነው አብይን የመረጠልህና አገሪቷ በአንድ እግሯ ትቆም ነበር ዝም ብለው ሻንጣቸውን አንጠልጥለው አገር ለቀው ቢሄዱ አገር የሚባል ባነበረን። ለዚህ ትልቅ ወለት አገራችንን ፴ አመት በእደገት ጎዳና ስላስጎዙልን አባይንም ስለገነቡልን ምስጋናው ቢቀር ብትተዋቸውስ ።
ወለታው እኮ ድርድሩ እኮ አባይ ሊምራቸው በስልጣን ላይ ላጠፉት ጥፋት እነሱም የወስዱትን ወስደው በስላም ሊሄዱ ነበር ፤ አሁን ይህ ወል አይሆንም ካልክ ምንም ችግር የለም ግጠማችውና የበሉትን አስተፋቸው አለበለዚያ አታድርቀን ። አትለፍልፍብን።
አዎ በድሮ ግዜ አንተ ባርቾ ሲባል አንድ ሰው ያፍር ነበር ለምን ቢባል ጥቁረት መልከጥፉ የመስለው ነበር ታድያ malcolm x told the black i am black and i am proud ... yes when they call u thief if u shamed only be u approving their accusation... but if u r innocent u should not be ashamed if they call u all kind of name u should hold your head high... that is the meaning if u understand it
Re: ካላፈርክ ኣልሰረቅክም ማለት ነው
እጣሽ
I'm not gonna shuushsh you this time. I'm gonna show you respect (with a little 'r') and direct you to Selam/'s "Never Forget" threads, this one about the massacre of innocent people in Markato after the woyane lost the 2005 election to kinijit. Just because you're not ashamed of it doesn't mean that people didn't die or that you're not guilty of it.
viewtopic.php?f=2&t=210470
Re: ካላፈርክ ኣልሰረቅክም ማለት ነው
"I am not ashamed, therefore I am innocent"
Descartes from Mekelle
ብሰርቅማ ባፈርኩ ነበር ... ካላፈርኩ ኣልሰረቅኩም ማለት ነው
Descartes from Mekelle
ብሰርቅማ ባፈርኩ ነበር ... ካላፈርኩ ኣልሰረቅኩም ማለት ነው
Re: ካላፈርክ ኣልሰረቅክም ማለት ነው
አንተ ግዜ ብዙ በእጂህ ላይ ያለ ይመስላል። እሺ አመንኩልህ ትግሬዎች ስርቀዋል ። ምን ታመጣልህ እንግዲያውስ ።
ወይ ስምምነት ህን አክብረህ በስላም ትሮራለህ ። የፈለገ ያህል ትግሬዎ ቢስርቁ ። ስልጣኑን አይለቁልህም ነበር ። ያለድርድር ። ድርድሩም ዶክተር አብይ የማርያም መንገድ ስጥቶዋቸው መቀሌ እንዲገቡ። የስረቁትንም እዛው በጠበላቸው እንዳይጠይቅቁ ። ግን ብቻ በስላም ስልጣን እንዲለቁ ተስማምተው ተለያይተዋል ።
እንግዲህ ይህንን ወል አልቀበልም ትል ይሆናል። ታድያ ለዚህ መልስ አለኝ ምን ታመጣለህ። ጦርነት ጀምረህ ብቻ ነው ጌታቸውን የምታገኘው። ስለዚህ ምን ትጠብቃለህ ጦርነት ጀምር ። አዋ የእናቴ መቀነት አደናፈቀኝ መልሰህ ያደናቁራል።
ጦርነት ገጥመህ የተዘረፍከውን ማሽነፍ ካልቻልክ ። ታድያ ስላም አወርደህ ትግሬዎች እንደለመዱት ለምን ወድ ስራ አለማቸው አይገቡም ምን ድንቅርታም ት ሆናለህ
Ato y justo and Selam u cant fool no one both of u r Eritrean .. my question is what would u benefit if Ethiopia involved in civil war .. dont forget Golden feeding your people as we speak ... when we kick the Eritreans for second time dont ever said no body told us...