Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4592
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

እረ ኡ ኡ ኡ ኡ ...! አዲግራት ወልዋሎ በሲዳማ ከነማ ክለብ ተደፈረ !!

Post by Abaymado » 30 Jan 2020, 11:03

እየመራን ነው እንዳላሉ : አሁን ሲዳማዎች እንዳለ ያገቡትን ጎል ተቀበሏቸው:: ምን ተረፉ? 5-0

በጣም የሚገርመው ደሞ ሁለተኛ እና ሶስተኛውን ጎል ያስቆጠረው አዲስ ግደይ መሆኑ ነው:: በጠረባ ነው የመታቸው:: እንዴት ያገግሙ ይሆን?

በዚህ መሰረት:
1 - መቀሌ ከነማ ----22
2 - ጊዮርጊስ -------20
3- ፋሲል ----- 19
4- ባህርዳር -----17
ሆነው እየተከተሉ ነው