Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የዝንጀሮ ፖለቲካ ነው‼

Post by Ejersa » 22 Jan 2020, 11:54

ስንቱ ሚኒስትር የስልጣን ኮረች ላይ ሲወጣና ሲወርድ ምንም ያልተባለው ሞንጆሪኖ ስትወርድ በብሔር ላይ የተቃጣ ጥቃት (ማግለል) ይሆናል። ምክንያቱም ይሄ የዝንጀሮ ፖለቲካ ነው። ዝንጀሮዎች የሚያስቡት ሆነ የሚሰሩት በመንጋ ነው። ሲወጡም ሆነ ሲወርዱ፣ ሲሰርቁም ሆነ ሲሮጡ በጋራ ነው። የሰረቁትን ሲበሉ ግን ለየብቻ ነው። ስለዚህ አንዱ ዝንጀሮ ሲወጣ በእሱ አማካኝነት ሁሉም የወጣ ይመስለዋል። ከወጣበት ሲወርድ ደግሞ ሁሉም የወረደ ይመስለዋል። በመሆኑም አንዱ ሲዋጣ አብሮ ይጨፍራል፣ ሲወርድ ደግሞ አብሮ ያለቅሳል። ምክንያቱም ይሄ የዝንጀሮ ፖለቲካ ነው :!: :!:

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: የዝንጀሮ ፖለቲካ ነው‼

Post by Hameddibewoyane » 22 Jan 2020, 15:27

እንግዲህ ዙሩ ከሮአል ከስልጣን ሲባረሩ የዶክተር ሰለሞን የመጨረሻው ኑዛዜ ይህንን ብለዋል ለ BBC
"ህወሓት ተመርጦ እንጂ ለምኖ የመጣ ፓርቲ አይደለም"

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የዝንጀሮ ፖለቲካ ነው‼

Post by Ethoash » 22 Jan 2020, 15:33

if ሞንጆሪኖ were American politician when they call her name they would say thank you for your service , but we love land of Amhara .. in fact i am happy all Golden must go back to home land i dont know what they doing in Ethiopia one by one you will be humiliated and lose all your property ..sale and leave when u have time even Ethiopia airlines pack and go to Arab country and make your money there is no mama Ethiopia for u... to serve u should be serving yourself from now on...

Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የዝንጀሮ ፖለቲካ ነው‼

Post by Ejersa » 22 Jan 2020, 15:52

Hare Hateraw Tigree! There is no thanks for the looter. All of them will be dumped soon in to kilinto prison :mrgreen:
Ethoash wrote:
22 Jan 2020, 15:33
if ሞንጆሪኖ were American politician when they call her name they would say thank you for your service , but we love land of Amhara .. in fact i am happy all Golden must go back to home land i dont know what they doing in Ethiopia one by one you will be humiliated and lose all your property ..sale and leave when u have time even Ethiopia airlines pack and go to Arab country and make your money there is no mama Ethiopia for u... to serve u should be serving yourself from now on...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የዝንጀሮ ፖለቲካ ነው‼

Post by Ethoash » 22 Jan 2020, 16:13

Ejersa wrote:
22 Jan 2020, 15:52
Hare Hateraw Tigree! There is no thanks for the looter. All of them will be dumped soon in to kilinto prison :mrgreen:
Ejersa,

ለምን እወነቱን አትናገርም ከወያኔዎች በፊት ኦሮምኛ ቆቢ አነበረም ። ኦሮምያ ክልል አስተዳደር አነበረም ዲሞክራሱና የመንጋገር ነፃነት አለበረም ስንቱን መብት ነው ያጎናፀፉህ ። የዝረፉትን ፴ ቢልዬን ዶላር በሙሉ ያስረክባሉ በመላው አገሪቱ ላይ ያለውን ኢንቨስትመት ወድ ትግሬ እንዲያዙሩ ከፈቀደክላቸው።

አረ ብዚህ አላበቃም ለመንጌ በባርነት አማራም እሮሞም ይመለስና እራስህን ነፃ ማውጣት ይሻላል። አለበለዚያ ዝም ማለት ነው የሚይዋጣው ይመስለኛል, ወርቃማዎቹ ዘር ማንዘርህን ነው ነፃነት ያውጥቱ። በ፫ሺህ ዘመን ያላገኘህውን ነው ዲሞክራሲ የስጡህ በደማቸው ከፍለው አጥንታቸውን ከስክሰው ። በትንሹ ባታመስግናቸው አፍህን ዝጋ ። አንተ እኳ የሴት አልጫ ወደ አሜሪካ ስትፈረጥጥ ። ይህች የሴት ወንድ ጫካ ገብታ ተዋግታ ነፃ አወጣችን። ኮሪያዎች እስከዛሬ ያመስግኑናል አራት ሽማግሌ የጦር አበሎችን ስለላክን ኮርያ በኮርያ ጦርነት ግዜ ከ፸ ዓመት በኋላም ያመስግኑናል

Post Reply