Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የህወሓት አገልጋዮች ውሸት!!!

Post by Ejersa » 17 Jan 2020, 10:10

የዳኒኤል ብርሃነ ምርጥ ውሸት! አንተ ቀዳዳ ያኔ ኦሮምያ ወይም አማራ ክልል ቢሆን በምስል አስደግፈህ የተደረገና ያልተደረገ አቀናብረህ ትፅፍ ነበር።ለምን ታድያ አሁን ልሳንህ ተዘጋ? ጌታህ ህወሓት ሲነካ የትግራይ ህዝብ ድምፅ ለማፈን ትሞክራለህ።አንተ ማትረባ በትእምት ገንዘብ የሰከርክ የህሊና እሱረኛ።መቼ ነው አንተ የህዝብ ድምፅ የምትሆነው በእርግጠኛነት አንተና መሰሎችህ ዋጋቹን የምታገኙበት ሩቅ አይደለም።Habtom Berhe,Senait Mebrahtu,Alula Solom,G/ medhin G/her,Medhin G/sellase እናንተ ሁላቹየማትረቡ የህወሓት አገልጋዮች ናቹ።እስኪ እውነት አክቲቭስቶች ከሆናቹ የትግራይ ህዝብ ድምፅ አሰሙን።እስኪ የዓዲ ነብሪኢድ፣ሕንጣሎ ተቃውመዎችና መንገድ የመዝጋት እንቅስቃሴዎች ከነመፍትሔዎቻቸው አስቀምጡ እውነት የትግራይ ህዝብን ድምፅ ከሆናቹ።ይህ በቅማንት ቢሆን ግን ትተለተሉ ነበር ምድረ ቱልቱላ ካድሬዎች።አሁንም ደግሜ ልንገራቹ እናንተና የናንተ ዓይነቶቹ የህዝብ ድምፅ የሚያፍኑ ዋጋቸውን ያገኛሉ።ልክ እንደ ህወሓት ተጠያቂዎች ናቸው"
አክቲቪስት የማነ ንጉስ