Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Dawi
- Member
- Posts: 4311
- Joined: 30 Aug 2016, 03:47
Post
by Dawi » 06 Jan 2020, 05:08
እቺ ደግሞ ማናት? የኤርትራን ሕልውና ደግፋ የ"ኢምፔሪያሊስት" ታምራት ነገራንና፣ የዖሮሞ ፅንፈኞች የዘመኑ "ኢትዮጵያ ትቅደም" ሕሳቤን ለመኮነን የምትሞክር፣ አማራ መሆኗ ነው?
ታምራት ነገራ አማራ አይደለም ትለናለች? አማራ የወደብ ጥያቄ የለውም ለማለት ነው? ወይ ጉድ? አሁንስ ግራ ተጋባን እኮ።
Check the following video out!
ድሮ "ዖሮሞ "ፈርስት" ማለቴ አዋራ አስነስቶ ነበር፣ አሁን ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለቴ አዋራ እያስነሳ ነው። (ጃዋር መሐመድ)
እኔ አሁንስ የት ልግባ ነው የሚለን እኮ!! I love it!