-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47634
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: መንግስት የለም የኦሮሞ ተማሪ እየተገደለ አንቀጥልም!! የነ በቀለ ገርባ የዛሬ ንግግር
አቶ በቀለ ገሪባ እስኪ ተጠየቅ። ማን ነው በሀረር፣ባሌ ፣አሩሲ ከ40 በላይ ቤተክርስቲያን ያቃጠለው ኦነግ ነው ወይስ የፀረ-ጎሣ ፌደራል ኃይል። አሁን ላለው ዕልቂት እና ሁከት እራሱ ኦነግ ነው። ኦነግ ምን እንዴሚፈልግ እራሱ እንኳን አያውቅም።
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: መንግስት የለም የኦሮሞ ተማሪ እየተገደለ አንቀጥልም!! የነ በቀለ ገርባ የዛሬ ንግግር
Old man became a piimp when he lost hope of his moribund TPLF