ዎያኔ የነጃዋር አይነት የኦሮሞ ፖልቲከኞችን አያምኑም ። የዎያኔ አላማ እነመራራን በመሳሪያነት በመጠቀም አቢይን ማጥቃት ነው። መራራ ጽኑ ያልሆነ ፖለቲከኛ ነው ።
በኢትዮጵያ ውስጥ ጥቂት የትግሬ የጎሳ ፖለቲከኞች እና ጥቂት የኦርሞ ጎሰኞች ኢትዮጵያን የዘር ጦርነት ሊያረጉ ከቶም አይችህሉም።
ስለሆነም ዎያኔ ከጃዋር ጋር ጃዋር ከወንጀለኛው ዎያኔ ጥምረት ማድረጋቸው ለሁለቱም ክስመት ይሆናል !!