Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የትህነግ ርዝራዦች ራያን ለቀው ለመውጣት ወሰኑ!!!!

Post by Ejersa » 04 Jan 2020, 14:12

የትግራይ ነፃ አውጪ ለዘረፋና ሌብነት እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይሰራል?

ትህነጋውያን ሳይወዱ በግድ የአሸባሪ ቡድኑና የትህነግ de facto/ማኒፌስቶ የአሟሟት መልክ የማስያዝ ትግበራ ውስጥ እንዲገቡ የመደረጉ ውጤት በራያ ራዩማ ላይ ሲገለጥ፡-
የራያ ህዝብ የተደራጀ የማንነት ትግል ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በአካባቢው በሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ የትህነግ ካድሬ ነጋዴዎች ላይ የሰለጠነ የትግል ስልት ሲከተል ( ማንኛውንም እቃ ከነዚህ ካድሬዎች ላለመግዛትና አገልግሎታቸውን አለመጠቀም ወይም Boycott) መቆየቱ ይታወቃል። በአብዘሐኛዎቹ የትህነግ ነጋዴዎች የሚነግዱትና አገልግሎታቸውን የሚሰጡት በቤት ኪራይ በመሆኑ ህዝቡ አገልግሎታቸውን ሊጠቀምላቸው ባለመቻሉና ለከባድ አኮኖሚያዊ ኪሳራ ስተዳረጉ አካባቢውን ለቀው ለመሄድ በመወሰናቸው ትህነግ የምትይዘውንና የምትጨብጠው አጥታለች።

በዚህ ምክንያት ድንጋጤ የገባት ትህነግ እንዴት በዚህ ቀዉጢ ወቅት ለፖለቲካ ኪሳራ ጥላችሁን ትሄዳላችሁ ?? ብለው ዝባዝንኬ ፖለቲካ ሊያወሩ የሞከሩት ያለቀባቸው የትህነግ ካድሬዎች ነጋዴዎቹን ማሳመን አልቻሉም። ትህነግ በዚህ የትህነግ ነጋዴዎች አካባቢውን ለቀው ወደ ትውልድ አካባቢያቸው የመመለስ ውሳኔ በመደናገጧ ምክንያት አካባቢውን እስክናረጋጋው ድረስ ታገሱን ቢባሉም ነጋዴዎቹ