Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

SHOCKING ሴቶችን በለሊት ዝሙት ካልደረኩሽ (ካልሸጎርኩሽ) በማለት የሚያስቸግር የጴንጤና መሰለት ቆሻሻ መናፍስት

Post by clear12 » 04 Jan 2020, 09:45

ብዙ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በመናፍቃን በኩል እየሱስ ነኝ በየጸበሉ ሰይጣን ነኝ በሚል መንፈስ(Negative Earthbound Spirits) በቤታቸው ዝሙት ካላደረኩሽ እየተባሉ የሚሰቃዩ ሲሆን ይህም ስቃይ አነሰ ተብሎ በጴንጤ መድረክ ላይ ሲያሰቃያቸው የነበረ መንፈስ እንደቲያትር አስለቀኩሽ በማለት ክብራቸውንና ማንነታቸውን በሚነካ መልኩ በቪዲዮ ስቃያቸው እየተቀዳ በዩቱብ ለሚገኝ የማስታወቂያ ገንዝብ መጠቀሚያ ይሆናሉ::

ይህ በዜጎች ላይ የሚደርስ ጥቃት በህብረተሰባችን መካከል በሚዲያ ስላልተጋለጠ በሰለጠነው 21ኛው ክፍለ ዘመን ብዙ ዜጎች ሲጠቁበት ይታያል::




Post Reply