ከዚህ ቦሃኋላ በትግራይ ህዝብ በጀት ወደ ትግራይ የሚጓዙ በሙሉ፣ የትግራይን ህዝብ በጀት ለመቆጠብ ተብሎ ፌደራል መንግስት አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ አለበት፣ በትግራይ ህዝብ ገንዘብ እና በጀት መቀለድ ይቁም፣ የትግራይ ህዝብ በህወሓት አመራሮች የሚዘረፈው በጀቱ ሳያንስ በተላላኪዎች የሚዘረፍ ገንዘቡ በፌደራል መንግስት ጣልቃ ገብነት ሊቆም ይገባል!!! አሁንም ድል ለትግራይ ህዝብ ሞት ለህወሓት አመራሮች።


