የምስጢሩ ምክክር እንዳህ ነበር። የፌደራል መንግስት የአረብ ሃገሮች ስራ አስፈፃሚ በሆነው ዶ/ር አብይ አሕመድ ትግራይ በኢኮኖሚ በማህበራዊ በፖለቲካዊ ተገላ እንድትዳከም እየሰራ ነው። እኛ ተጋሩ ደግሞ ይህንን ተግባር ተደራጅተን ለዚህ ሃይል መመከት አለብን። ካልተደራጀን አንድነታችን ካላጣናከርን በቅርቡ ጠፊዎች ነን። አሁን ግዜ አለ ሳይመሽ ተባብረን መታገል አለብን ። የራሳችን ሃገር እንድትኖረን መስራት መታገል አለብን ። ካልሆነ አብረን መጥፋታችን ነው። ብላ ከላይ እስከታች ከተራ ሰራተኛ እስከ የመስግሰት ሰራተኛ ከሙሁሩ እስከ ባለሃፍቱ ሰብስባ እንዳህ እያለች ስትሰብክ ሰነባብታ የተሰብሳቢ ጥያቄ ደግሞ በጣም ትልልቅ ከባባድ ጥያቄዎች ለትህንግ ጭቅላትዋን የሚያዞር ነበር።
የትግራይ ተወላጁ ማህበረሰብ ያቀረበው ጥያቄ እንደወረደ ነው!
(1) እስከ ዛሬ አባይ አባይ አዲስትዋ ኢትዮጵያ እንገምባ እያላቹ ለአባይ ያወጣነው ገንዘብ የት ጥለነው ነው የምንሄደው?
(2) በተቻለን አቅም ኢትዮጵያ ሃገራችን ነች ብለን ያፈሰስነው ሃብት ንብረት የገነባነው ህንፃ ወዘተ እንዴት ጥለነው እንሄዳለን?
(3) ከሁሉም ብሄር ብሄረሰብ ተጋብተን ተዋልደናል እንዴት አድርገን ነው የምንለያየው? ስንት ትዳር ቤተሰብ የተሳሰረ እንዳለ እንዴት መገመት አቃታቹ መፍትሄስ ?
(4) በናንተ ምክንያት ከኤርትራ የደረሰን ግፍ መከራ ሽግር ሞት የረሳነው መሰላቹ ወይ? በናንተ ምክንያት ኤርትራ የነበረ ትግራዋይ የደረሰበት ሽግር ትዝ አይላችውም? ወይስ የረሳነው መስሎዋቹ ነው? አሁን ከኢትዮጵያ ህዝብ ስንለያይ እንደ ኤርትራ እንደገጠመን እንደማይገጥመን በምን እርግጠኞች እንሁን??
(5) ከተገነጠል በሆላ መውጫ መግብያ የባህር በር አለን ወይ? በይት እንወጣለን እንገባለን? በናንተ ምክንያት ከኤርትራ ተለያይተን ተዘጋ አሁን ደግሞ በናንተ ምክንያት ከኢትይጵያ ተነጥለን ስንሄድ በምን እንወጣለን?
(6) አሁን እየደረሰን ያለው ሽግር አፈና ትግራይ ክልል በ10 እጥፍ ይበልጣን ታድያ ወደ ትግራይ ክልል ገብተን ወደ ባሰው ሽግር ብንገባ ምንድነው ትርፉ? እዚሁ ባለንበት እግዚኣብሄር አነን የተሻለ ቢመጣ ብንጠብቅ አይሻለንምን?
(7) 100 ሽህ ተፈናቅሎ ትግራይ ውስጥ አለ ምግብ አላቀረባቹለትም ዋሃ አላቀረባቹለትም ። ቤት አልሰጣቹትም በስቃይ በመከራ ስጥ ነው ያለው። ታድያ ከ1 ሚሌየን ተጋሩ በአዲስ አበባ ብቻ ያለው መቐለ ቢገባ ምንድነው የምታደርጉት?
(8) ብዙ ተጋሩ ስቃይ ላይ ናቸው የትግራይ ህዝብ ዋስ ልትሆኑ አልቻላችውም የባሰ ሽግር እየፈጠራቹበት ነው። አሁን ቁርጡ ንገሩን ማትመሩን ከሆነ እኛ ወደ መሰለን ድጅት ታቅፈን እንታገላለን ወደ አድደ ድርጅት ገብተን ። በናንተ ምክንያት እየተሰቃየን አኑነርም በቃን አታታሉሉን ትተዋሹን ። በዛ ቀውጥ ግዜ ላቹን ነው ወደ መቐለ ወደ ውጭ የሸሻቹ እኛ ግን አለን ፈጣሪ ይመስገን። አሁን የናንተ አቅዋም ንገሩን ።
የህወሓት /ትህንግ መልስ!
የባህር ጉዳይ ከሱዳን ጋር እየተነጋገር ነው።
የተፈናቃዮች ጉዳይ በቅርቡ እንፈተዋለን።
በኤርትራ ጉዳይ ለተፈፀመው አልፈዋል ወደ ሇላ አንመለስም አሁን።
ስለ ሰሩ ስለ ተሸገሩ ተጋሩ ከፌደራል መንግስት እየተነጋገርን ነው በቅርቡ እንፈተዋለን።
በትግራይ ያለው አፈና ጭቆና መልካም አስተዳደር ሽግር እንፈተዋለን።
ከኢትዮጵያውያን ተዋስበናል ተጋብተናል የሚለው በስምምነት እንፈተዋለን ሽግር የለውም።
በኢትዮጵያ ያፈሰስነው ሃብት ንብረት በኣባይ ግድብ ረፈሰስነው ገንዘብ ሃብት በህግ እናስመልሳለን ።
የተሰብሳቢው ቁጣ
እናንተ አምነን ከአሁን በሆላ አንሄድም በቃ ራሳቹ ቻሉ በስማችን መነገድ መሸቀጥ አቁሙ እኛ በራሳችን ሰላሜችን ሂወታችን እናስጠብቃለን። ከኤርትራ ተጣልታቹ አጣላቹን ከኢትዮጵያ ተጣልታቹ አጣላቹን ከሱዳን ጋ ተጣልታቹ እንደማታጣሉን ምን መረጋገጫ አለን? ብሎ ሁሉም በሁሉም ክፍለ ከተማ ወረዳዎች ተብለዋል። ትህንግ በአዲስ አበባ የትግራይ ተወላጆች የውርደት ውርደት ገጠማት"
አክቲቪስት ሚኪ ተስፋዬ
