የትግራይ ክልል ቲቪ ዜናዎች:-
ዜና አንድ:- በኦስሎ የሚኖሩ ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን ዶክተር ዐቢይ የኖቤል ሽልማት አይገባቸውም" በማለት ተቃውሟቸውን አሰሙ።
ዜና ሁለት:- ኢትዮጵያ ያለምንም ምክንያት ኢንተርኔት መዝጋቷን ማቆም አለባት" በማለት ሚስተር ኬ ተናገሩ።
ዜና ሶስት:- CPJ በኢትዮጵያ የመናገር ነፃነት እየተጣሰ መሆኑን ገለፀ።
አይ ህውሓት!!!
አንዳንድ ጊዜ ሳስባት "ከወረድኩ አይቀር "ወራዳ" እስክባል ድረስ መታገል ይኖርብኛል" ብላ የወሰነች ይመስለኛል።