Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ሰበር መረጃ! የህወሃቱ ጌታቸው ረዳ እና የአስራት አሳለ የኢሜል ልውውጥ የተገኘ መረጃ ነው !!!

Post by Hameddibewoyane » 11 Dec 2019, 12:04

በሰሞኑ የመቀሌው የፌደራሊስቶች ስብሰባ ላይ ሲጮህ የነበረው አሰፋ ወዳጆ በወላይታ ላይ ግጭት እንዲያስነሳ ገንዘብ እንደሚከፈለው ከዶ/ር ደብረ ጽዮን ይሁንታ ያለበት መረጃ እጃችን ላይ ገብቷል።