Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ፍትሕ!!!!

Post by Hameddibewoyane » 11 Dec 2019, 06:21

ፍትህ_በስደት_ላይ_ያለን የመንግሥቱ ሃይለማርያምን ቤተሰቦች እና የመለስ ዜናዊ ቤተሰቦች! ሻአብያ ደርግንና መንግሥቱ ሃይለማርያምን ወደ ዝንባቤ እንዳባረርት! እኛ የመለስ ቤተሰቦች በቄሮዎች የተነሳ ስደት ላይ ና ችግር ውስጥ ነው ያለነው! ወደ ኢትዮጵያ ከተመለስን ደግሞ እንደምንታሰር ስለምናውቅ ተሰደን ነው ያለነው እባካችሁን የኢትዮጰያ ህዝብ ሆይ ፈጣሪ ይርዳቹ እርዱን።
ሰምሃል_መለስ_ከ_አረብ_ኢማራት