Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ጠ/ሚ አብይ አመድ በወሳኝ የታሪካዊ ሂደት ላይ ማንነቱ ተጋለጠና መሸማቀቅም አስከተለበት፡፡

Post by AbebeB » 10 Dec 2019, 13:39

የጠ/ሚ አብይ አመድ እውነተኛ ማንነት የተጋለጠው ዛሬ በኦስሎ በተደረገው የኖቬል ሽልማት ስነሥርዓት ላይ ነው፡፡ የተሸላሚውን ሕይወት ታሪክ በማንበብ ንግግር ያስረዘመችው የስነሥርዓቱ መሪ ኮ/ሌ አብይ በእፍረት እንዲሸማቀቅ አድርጋዋለች [ለፍርድም ትቅረብ?]፡፡ ዶ/ር አብይም የሚውጠው ምድር እስኪጠፋ ድረስ ያፈረ በሚመስል ያንኑ ፊቱን አሳይቶናል፡፡ ጀዋር መሀመድ ትንቢት ተናጋሪ ሁኖ ያገኘሁበት ሁኔታም ተፈጠረ፡፡ በዶ/ር አብይ ሽልማት ዙርያ ቃለ-መጠይቅ ሰጥቶ የነበረው ጀግናው ምሁር የኦሮሞ ልጅ ጀዋር መሀመድ ትንሽ ጉድፍ ቢገኝበት ያ ነጭ ጨርቅ ወዲያው ቆሽሾ እንደሚታይ አሳስቦ ነበርና፡፡

በስነሥርዓቱ ላይ የተነበበው የሕይዎት ታሪክ የተመዘገበው በዶ/ር አብይ ሲሆን የስነሥርዓቱ መሪ ያነበበችውም ቀደም ብሎ በተሸላሚው የተመዘገበውን ነበር [ስለዚህ አንባቢዋ አትታሰር?]፡፡ ግን ተሸላሚው ራሱ ባስመዘገበው የሕይዎት ታሪክ መሸማቀቅ ምን አመጠው ነው ጥያቄው፡፡ እኔ እንደሚመሰለኝ ይህ ነው፡፡ ለኖቬል ሽልማቱ ያስመዘገበውን የሕይዎት ታሪኩ እንዲህ በአደባባይ ይነበባል ብሎ ያልጠበቀው ኮ/ለ ዶ/ር አብይ ሰሞኑን ደግሞ በሀገር ውስጥ ሚዲያ በተዘገበ መድረክ ላይ እናቱ አማራ ነች ትሉኛላችሁ ግን እናቴ የሸዋ ኦሮሞ እንጂ አማራ አይደለችም በማለት ክዶ ነበር፡፡ ይህ ደግሞ ለወሳኝ ታሪከዊ ጉዳይ ካስመዘገበው የሕይዎት ታሪኩ ጋር በተቃርኖ በአደባባይ ሲጋለጥበት ምነው አያሸማቅቅ? ትልቁ (ተሸላሚ) አጭቤ መባል ሲመጣ እኛንስ አያሸማቅቅም ትላላችሁ?

ስለዚህ ጠ/ሚ/ር አብይ ሆይ እንኳን ደስ ያለዎት እያልኩ ራስዎን በወሆንና የአጭቤን ማንነት በመጸየፍ ከሀፍረት ወጥተው እኛንም ያሸጋግሩን እላለሁ፡፡
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/VOAOromo/video ... 208607219/

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ጠ/ሚ አብይ አመድ በወሳኝ የታሪካዊ ሂደት ላይ ማንነቱ ተጋለጠና መሸማቀቅም አስከተለበት፡፡

Post by AbebeB » 10 Dec 2019, 13:43

Please wait, video is loading...

Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

Re: ጠ/ሚ አብይ አመድ በወሳኝ የታሪካዊ ሂደት ላይ ማንነቱ ተጋለጠና መሸማቀቅም አስከተለበት፡፡

Post by Masud » 10 Dec 2019, 13:56

Yes bro it is now confirmed beyond doubt that Dr. Abiy was born from Amhara Orthodox Christian mother and Oromo Muslim father. I have no comment on this, but just reporting the fact confirmed in the below video. Anyway, he is what he said he is

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ጠ/ሚ አብይ አመድ በወሳኝ የታሪካዊ ሂደት ላይ ማንነቱ ተጋለጠና መሸማቀቅም አስከተለበት፡፡

Post by AbebeB » 10 Dec 2019, 18:08

Masud wrote:
10 Dec 2019, 13:56
Yes bro it is now confirmed beyond doubt that Dr. Abiy was born from Amhara Orthodox Christian mother and Oromo Muslim father. I have no comment on this, but just reporting the fact confirmed in the below video. Anyway, he is what he said he is
Masud,
Yes you got it. If you noted my last remark in the thread, it agrees with your comment. The purpose of reporting his identity isn't to discourage him. Instead it is to encourage him get out of deceptive identity, stand on his own self respected identity without shame, not to deceive primarily himself (Shewa Oromo Vs Amhara Orthodox mother) and to help him does what ever seems is wisdom to him. If one starts from disguised identity, I can't see any wisdom in him/her. Further, this officially disclosed statement closes exit door to those who deny his mixed (ዲቃላ) identity.

In a nutshell, I have no objection to what ever he does as long as he deceive not himself.

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ጠ/ሚ አብይ አመድ በወሳኝ የታሪካዊ ሂደት ላይ ማንነቱ ተጋለጠና መሸማቀቅም አስከተለበት፡፡

Post by sun » 10 Dec 2019, 18:58

AbebeB wrote:
10 Dec 2019, 13:39
የጠ/ሚ አብይ አመድ እውነተኛ ማንነት የተጋለጠው ዛሬ በኦስሎ በተደረገው የኖቬል ሽልማት ስነሥርዓት ላይ ነው፡፡ የተሸላሚውን ሕይወት ታሪክ በማንበብ ንግግር ያስረዘመችው የስነሥርዓቱ መሪ ኮ/ሌ አብይ በእፍረት እንዲሸማቀቅ አድርጋዋለች [ለፍርድም ትቅረብ?]፡፡ ዶ/ር አብይም የሚውጠው ምድር እስኪጠፋ ድረስ ያፈረ በሚመስል ያንኑ ፊቱን አሳይቶናል፡፡ ጀዋር መሀመድ ትንቢት ተናጋሪ ሁኖ ያገኘሁበት ሁኔታም ተፈጠረ፡፡ በዶ/ር አብይ ሽልማት ዙርያ ቃለ-መጠይቅ ሰጥቶ የነበረው ጀግናው ምሁር የኦሮሞ ልጅ ጀዋር መሀመድ ትንሽ ጉድፍ ቢገኝበት ያ ነጭ ጨርቅ ወዲያው ቆሽሾ እንደሚታይ አሳስቦ ነበርና፡፡

በስነሥርዓቱ ላይ የተነበበው የሕይዎት ታሪክ የተመዘገበው በዶ/ር አብይ ሲሆን የስነሥርዓቱ መሪ ያነበበችውም ቀደም ብሎ በተሸላሚው የተመዘገበውን ነበር [ስለዚህ አንባቢዋ አትታሰር?]፡፡ ግን ተሸላሚው ራሱ ባስመዘገበው የሕይዎት ታሪክ መሸማቀቅ ምን አመጠው ነው ጥያቄው፡፡ እኔ እንደሚመሰለኝ ይህ ነው፡፡ ለኖቬል ሽልማቱ ያስመዘገበውን የሕይዎት ታሪኩ እንዲህ በአደባባይ ይነበባል ብሎ ያልጠበቀው ኮ/ለ ዶ/ር አብይ ሰሞኑን ደግሞ በሀገር ውስጥ ሚዲያ በተዘገበ መድረክ ላይ እናቱ አማራ ነች ትሉኛላችሁ ግን እናቴ የሸዋ ኦሮሞ እንጂ አማራ አይደለችም በማለት ክዶ ነበር፡፡ ይህ ደግሞ ለወሳኝ ታሪከዊ ጉዳይ ካስመዘገበው የሕይዎት ታሪኩ ጋር በተቃርኖ በአደባባይ ሲጋለጥበት ምነው አያሸማቅቅ? ትልቁ (ተሸላሚ) አጭቤ መባል ሲመጣ እኛንስ አያሸማቅቅም ትላላችሁ?

ስለዚህ ጠ/ሚ/ር አብይ ሆይ እንኳን ደስ ያለዎት እያልኩ ራስዎን በወሆንና የአጭቤን ማንነት በመጸየፍ ከሀፍረት ወጥተው እኛንም ያሸጋግሩን እላለሁ፡፡
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/VOAOromo/video ... 208607219/
Hmm.... :P

Grow up folks grow up Bigger than Yourself and appreciate one of yourselves at least some times when this one of yourselves manages to grow up more than himself and over achieves more than any one else in 3000 years.

Now is not the right time to send massage of complaint and lamentations but streamed message of congratulations and carnival celebrations under the tropical sky relaxations. We will have ample time for lamentations and crying sessions even after the colorful celebrations that happens once in several centuries.
8)

“Time is too slow for those who wait, too swift for those who fear, too long for those who grieve, too short for those who rejoice, but for those who love, time is eternity.” ~Henry Van Dyke :lol:
Last edited by sun on 10 Dec 2019, 19:11, edited 1 time in total.

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4307
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: ጠ/ሚ አብይ አመድ በወሳኝ የታሪካዊ ሂደት ላይ ማንነቱ ተጋለጠና መሸማቀቅም አስከተለበት፡፡

Post by Za-Ilmaknun » 10 Dec 2019, 19:09

AbebeB wrote:
10 Dec 2019, 18:08
Masud wrote:
10 Dec 2019, 13:56
Yes bro it is now confirmed beyond doubt that Dr. Abiy was born from Amhara Orthodox Christian mother and Oromo Muslim father. I have no comment on this, but just reporting the fact confirmed in the below video. Anyway, he is what he said he is
Masud,
Yes you got it. If you noted my last remark in the thread, it agrees with your comment. The purpose of reporting his identity isn't to discourage him. Instead it is to encourage him get out of deceptive identity, stand on his own self respected identity without shame, not to deceive primarily himself (Shewa Oromo Vs Amhara Orthodox mother) and to help him does what ever seems is wisdom to him. If one starts from disguised identity, I can't see any wisdom in him/her. Further, this officially disclosed statement closes exit door to those who deny his mixed (ዲቃላ) identity.

In a nutshell, I have no objection to what ever he does as long as he deceive not himself.
:lol: :lol: :lol: What is now confirmed? His mother's identity or his father's? or the fact that the PM is from mixed heritage? Have you guys now gotten enough amo to attack the PM? Please ask Jawar and let us know if he is denying his mothers identity for political expediency...and Lemma Megerssa too.. :mrgreen:

Ideaforum
Member
Posts: 190
Joined: 31 Jul 2018, 20:40

Re: ጠ/ሚ አብይ አመድ በወሳኝ የታሪካዊ ሂደት ላይ ማንነቱ ተጋለጠና መሸማቀቅም አስከተለበት፡፡

Post by Ideaforum » 10 Dec 2019, 22:03

AbebeB wrote:
10 Dec 2019, 13:39
የትኛው የመቀሌ ሆቴል ሆነህ ነው የምትቀደደው? ጅቦ ምነው ነጭ ቅዘንህን ቀዘንክ! ቅዘናም!!

የጠ/ሚ አብይ አመድ እውነተኛ ማንነት የተጋለጠው ዛሬ በኦስሎ በተደረገው የኖቬል ሽልማት ስነሥርዓት ላይ ነው፡፡ የተሸላሚውን ሕይወት ታሪክ በማንበብ ንግግር ያስረዘመችው የስነሥርዓቱ መሪ ኮ/ሌ አብይ በእፍረት እንዲሸማቀቅ አድርጋዋለች [ለፍርድም ትቅረብ?]፡፡ ዶ/ር አብይም የሚውጠው ምድር እስኪጠፋ ድረስ ያፈረ በሚመስል ያንኑ ፊቱን አሳይቶናል፡፡ ጀዋር መሀመድ ትንቢት ተናጋሪ ሁኖ ያገኘሁበት ሁኔታም ተፈጠረ፡፡ በዶ/ር አብይ ሽልማት ዙርያ ቃለ-መጠይቅ ሰጥቶ የነበረው ጀግናው ምሁር የኦሮሞ ልጅ ጀዋር መሀመድ ትንሽ ጉድፍ ቢገኝበት ያ ነጭ ጨርቅ ወዲያው ቆሽሾ እንደሚታይ አሳስቦ ነበርና፡፡

በስነሥርዓቱ ላይ የተነበበው የሕይዎት ታሪክ የተመዘገበው በዶ/ር አብይ ሲሆን የስነሥርዓቱ መሪ ያነበበችውም ቀደም ብሎ በተሸላሚው የተመዘገበውን ነበር [ስለዚህ አንባቢዋ አትታሰር?]፡፡ ግን ተሸላሚው ራሱ ባስመዘገበው የሕይዎት ታሪክ መሸማቀቅ ምን አመጠው ነው ጥያቄው፡፡ እኔ እንደሚመሰለኝ ይህ ነው፡፡ ለኖቬል ሽልማቱ ያስመዘገበውን የሕይዎት ታሪኩ እንዲህ በአደባባይ ይነበባል ብሎ ያልጠበቀው ኮ/ለ ዶ/ር አብይ ሰሞኑን ደግሞ በሀገር ውስጥ ሚዲያ በተዘገበ መድረክ ላይ እናቱ አማራ ነች ትሉኛላችሁ ግን እናቴ የሸዋ ኦሮሞ እንጂ አማራ አይደለችም በማለት ክዶ ነበር፡፡ ይህ ደግሞ ለወሳኝ ታሪከዊ ጉዳይ ካስመዘገበው የሕይዎት ታሪኩ ጋር በተቃርኖ በአደባባይ ሲጋለጥበት ምነው አያሸማቅቅ? ትልቁ (ተሸላሚ) አጭቤ መባል ሲመጣ እኛንስ አያሸማቅቅም ትላላችሁ?

ስለዚህ ጠ/ሚ/ር አብይ ሆይ እንኳን ደስ ያለዎት እያልኩ ራስዎን በወሆንና የአጭቤን ማንነት በመጸየፍ ከሀፍረት ወጥተው እኛንም ያሸጋግሩን እላለሁ፡፡
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/VOAOromo/video ... 208607219/

gadaa2
Member
Posts: 2178
Joined: 15 Oct 2013, 15:40

Re: ጠ/ሚ አብይ አመድ በወሳኝ የታሪካዊ ሂደት ላይ ማንነቱ ተጋለጠና መሸማቀቅም አስከተለበት፡፡

Post by gadaa2 » 10 Dec 2019, 22:41

I have no problem with mom or dad, he is born in Oromo people. He is probably culturally infulenced by amara. But donot we need to juge him from what he did and going to do. I donot mind if he is full gurage, tigre etc. His job is what set him a free man. not his ethinsc group. for me he is 100% oromo grown up inside Oromia.

Post Reply