-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
ሰበር ዜና፣ የስብሃት ነጋ የተቃውሞ ሰልፍ ላልተወሰነ ግዜ ተላለፈ
የስብሃት ነጋ ህወሓት ለእሁድ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ የህዝብ ድጋፍ በማጣቱ ና ምክንያቱ ባልታወቀ የውስጣቸው ችግር ላልተወሰነ ግዜ ተላልፏል። እንደ ምንጮቼ አነጋገር የምንፈልገው ያህል የህዝብ ድጋፍ ካልተገኘ ለውድቀታችን ምክንያት ይሆናል በማለት ስጋት ውስጥ እንደከተታቸው ተረጋግጧል። አይደለም ሰልፍ የግዜ ጉዳይ እንጂ ሁሉም ከተወሸቁበት ጉድጓድ ታድነው ወደ ህግ ይቀርባሉ!!!
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10193
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሰበር ዜና፣ የስብሃት ነጋ የተቃውሞ ሰልፍ ላልተወሰነ ግዜ ተላለፈ
የትግል ጓዶቻችን የአልጃዚራና የቢቢሲ ትግርኛ ፕሮግራም ጋዜጠኞች፡ ትግራይ ጋር ሞጥተው ትልቁ የተቃውሞ ሰልፍ ኡንዳይዘግቡ በዲክታቶር አቢይ ስለታገዱ፣ በሱዳን ድንበር ሾልከው ትግራይ እስኪገቡ ድረስ ሰልፉ ላልተወሰነ ጊዜ ተላልፏል።