Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 16 Nov 2019, 12:55
ቅድም "ህወሓት ተላላኪዎቹን አበል እየከፈለ መቀሌ ላይ አስቀምጧቸው ነበር ነገር ግን ድርጅቱ ጠብሽ ስለመታው ከራሱ ካዝና መክፈል ተስኖት የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች እንዲከፍሉ ደፂ ለአቶ ዳንኤል አሰፋ ትዕዛዝ አስተላልፎ ነበር። አሁን ላይ በደረሰን መረጃ መሠረት መቀሌ ከመሸጉት የህወሓት ተላላኪዎች ውስጥ አምስቱ ወደ አዲስ አበባ ተመልሰው እየመጡ እንደሆነ ታውቋል። ህወሓት ጠብሽ እንደወገራት አውቀው እየተመለሱ ያሉት፦
1ኛ) ልጅ መስፍን ሽፈራው ግዛው
2ኛ) ጌታሁን አለምሰገድ በላይ
3ኛ) አብዱረማን መሐመድ ኢብራሂም
4ኛ) ቶለሳ ተስፋዬ ቱሉ
5ኛ) ሰለሞን ታፈሰ ከበደ

-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 16 Nov 2019, 15:06
Hameddibewoyane wrote: ↑16 Nov 2019, 12:55