Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

"ቄሶች እንዲታሰሩ ትዕዛዝ የሰጠው እንዲሁም የሌላ ብሔር ተወላጆች ላይ ቄሮን አስታጥቆ የሚያስገድል የናዝሬቱ ከንቲባ (ISIS) ማነው?

Post by Hameddibewoyane » 29 Oct 2019, 08:07

የናዝሬት/አዳማ ከንቲባ ለፍርድ ይቅረብ በደብረዘይት/ቢሸፍቱ ሞጆን ናዝሬት አማራ ጋሞ ጉራጌዎች ቄሮ ከፖሊስ ጋር በመሆን እየለየ እያሰረ ነው::

1 በአዳማ ለሚገኙ ቄሮዎች መሳሪያ እናስታጥቃለን

2 ቤተክርስትያን ደውለው ህዝብ እንዲሰበሰብ ያደረጉትን ቄስ ይሁን ጳጳስ እርምጃ እንወስዳለን። ጠራርገን እስርቤት እናስገባለን።

3 ይሄ የኦሮሞ ሀገር ነው ማንም እንደፈለገ እንዲፈነጭ አንፈቅድም።የሚለው ይህ ሰው አቶ አሰግድ ጌታቸው ይባላል፡፡ ቀደም ሲል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከንቲባ ጽህፈት ቤት ኃላፊ ነበር፡፡ ለውጥ ከመጣ በኋላ ደግሞ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ኃላፊ በመሆን ተሸሟል፡፡ አሁን ደግሞ የአዳማ ከተማ ከንቲባ ሆኖ እያገለገለ ነው"

አክቲቭስት Natnael Mekonnen