Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
MatiT
Senior Member
Posts: 11549
Joined: 16 Feb 2013, 10:18

የነፍጠኛ ለቅሶ ቀጥሏል / አማራው ፦ጃዋር መሐመድ ካልታሰረ መንግስትም ሀገርም ይፈርሳል ይላል ።/ ኦሮሞው ደግሞ ፦ነፍጠኛ እስካለ ድረስ ሀገርም መንግስትም ሰላም አይሆንም።

Post by MatiT » 27 Oct 2019, 00:11

የጃዋርና የአብይ ግጥሚያ: ፖለቲካው እየለየለት ነው።

ይህች ጃዋር ራሱ የሰራት ትርኢት ናት የምትለዋ ክርክር አታዋጣም የአብይ ጭፍን ደጋፊዋች የሚነዙዋት ወሬ ናት። ዐብይ በፓርላም ንግ ግሩ ላይ ስም መጥራት ብቻ ሲቀርው ግልጽ በሆነ መልኩ ማስጠንቀቂይ ለጃዋር አስተላልፉል።

ይህ ግን በራሱ ስህተት ነው። መንግስት ህግ አለው ህጉን ማሰከብር ነው ያለበት

የፓርላማን ስአት አንድ ግለስብ ለማስጠንቀቅ መጠቀም ተገቢ አልነበርም። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግን ይህን ሲደርጉ የመጀመሪያቸው አይደለም የቀን ጅብ ያሉትን ማስታወስ ነው። ህግ ማሰከብር አቅም ሲያጥር ወደ አሽሙር መዞር ዋግ የለውም።

ማስጠንቀቂያቸውን ተከትሎ ፖሊስ ወደ ጃዋር መኖሪይ ቤት መሄዳቸው አሌ የሚባል አይደለም የተቀዳ ድምጵ አለ። ለምን አሰፈለገ? ተወደደም ተጠላ ጃዋር ስፊ ተጵኖ ያለው ግለስብ ነው

ከነ አብይ ጋርም ለብዙ ግዜ ውስጥ ውስጡን ይሰሩ አንደነበር የ አደባባይ ምስጢር ነው። አሁን ግን የመሰመር ልዪነት አየስፉ በመምጣታቸው ዶር አብይ ጃዋርን ከጨዋታ ውጭ ለማደረግ ማሰበቸውን አመላካች ነው። መግደል ሽንፈት ነው የሚለውም መህር እየዬም ሲደላ ነው በሚል ተለውጦ መግደልም ልክ የሚሆንበት ሁኔታ አመላካች ነው።

መጋደሉን ይጋደሉ በነሱ ጥጋብ ደሀው ማለቁ ያሳዝናል።