Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

ጌታቸው ረዳ ጥሩ “አዋላጅ” ብቻ ሳይሆን ጥሩ *ጂም ነው

Post by Hameddibewoyane » 24 Oct 2019, 21:13

ጌታቸው ረዳ ጥሩ “አዋላጅ” እንደሆነ ይህን ፎቶ በማየት ብቻ ማወቅ ይቻላል!!!

ጌታቸው ከዚች ቆንጆ ቺክ ጋር በቫይበር ያደረገውን ቻት ማንበብ ብቻ በቂ ነው። “ጌችዬ… አንተ የራያ ሸፋዳ!” እያለች ታማልለዋለች። እሱ ደግሞ በተራው የሚለውን አንብቤ በሳቅ ፍርስስስስ… ነው ያልኩት። በእርግጥ ልጅቷ ጌታቸው ረዳ ራሱን ከሚያውቀው በላይ ታውቀዋለች። ማንነቱ “ራያ” መሆኑን ታውቃለች። ወይም ደግሞ “ራያ ነኝ” ብሎ ጠብሷትም ሊሆን ይችላል። ማን ያውቃል?