Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

PM Abiy's plagiarism [የአብይ አመድ ዛሬ የተናገረው ከሰሞኑ ለማ መገርሣ ያለፈቃድ የተኮረጀ ንግግር ነው።]

Post by AbebeB » 22 Oct 2019, 13:48

PM Abiy's plagiarism [የአብይ አመድ ዛሬ የተናገረው ከሰሞኑ ለማ መገርሣ ያለፈቃድ የተኮረጀ ንግግር ነው።]

ለማ መገርሣ ሰሞኑን ኦፒዲኦ በኦሮሞ እጅ ነች እንጅ ኦሮሞ በኦፒዲኦ እጅ አይደለም። ስለዚህ የኦሮሞ ሕዝብ የሚያዋጣውን ርምጃ ይወስዳል ብሎ ነበር። ይህን የሰማው አጭቤ ጠ/ሚ አሻጥሬ አመድ ዛሬ ወደ EPRDF ቀይሮ ከኢትዮዽያ ጋር አገናኝቶ ተናገርኩ ይለናል። ዱሮስ የማታ ተማሪ አይደል እንዴ? ዕውቀት ከየት ያምጣ?

Link: https://www.kichuu.com/odp-tu-harka-oro ... -hin-jiru/

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: PM Abiy's plagiarism [የአብይ አመድ ዛሬ የተናገረው ከሰሞኑ ለማ መገርሣ ያለፈቃድ የተኮረጀ ንግግር ነው።]

Post by AbebeB » 22 Oct 2019, 18:02

Please wait, video is loading...

Post Reply