Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ርዕሰ-አንቀፅ ፡ ኢሬቻ እና የጤና ጥቅሙ ! በክቡር ቶማስ ሐጎስ የቀረበ

Post by Thomas H » 06 Oct 2019, 16:46

በዚህ ሳምንት አዲስ አበባ ውስጥ ኢሬቻን ለማክበር ተብሎ ቅቤ ያልተቀባ ዛፍ የለም:: እንዲያውም ጎጃሜዋ እጮኛዬ ወደ አገር ቤት ዓርብ ነበር የሸኘኋት እና አይሮፕላኑ ልክ የሱዳንን ድንበር አቋርጦ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ሲገባ ነው ቅቤ የሸተተኝ አለችኝ:: እንግዲህ በዚህ ሁሉ 35000 ሺ ጫማ ከፍታ የሚበር አይሮፕላን ውስጥ ሆኖ ቅቤን ማሽተት ከታቻለ ድምዳሜው አገሪቱ ውስጥ ምንም የቀረ ቅቤ እንደሌለ ነው:: ዓብይ አሕመድ የተከላቸው ችግኞች ሳይቀሩ ቅቤ ተቀብተዋል::በአጭሩ አዲስ አባባ በቅቤ ታጥናለች:: እና ቅቤ ጠፋ ማለት ክትፎ እና ቅባት ያላቸው ምግቦች ቀሩ ማለት ነው :: ይሄ ማለት ደግሞ የደም ግፊት፣የልብ ድካም እና stroke ታማሚ ቁጥር ይቀንሳል ማለት ነው::

Abere
Senior Member
Posts: 14801
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ርዕሰ-አንቀፅ ፡ ኢሬቻ እና የጤና ጥቅሙ ! በክቡር ቶማስ ሐጎስ የቀረበ

Post by Abere » 06 Oct 2019, 16:54

ዛፉ ሁሉ የኮሌስትሮል በሽታ ተጠቂ ሆነ በለኛ።


Thomas H
Senior Member
Posts: 13012
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ርዕሰ-አንቀፅ ፡ ኢሬቻ እና የጤና ጥቅሙ ! በክቡር ቶማስ ሐጎስ የቀረበ

Post by Thomas H » 13 Oct 2019, 11:31

ትርጉም ቆሪጥ እባክህን ነፍጠኛን አናት አናቱን በልልን
Please wait, video is loading...

Post Reply