Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

ምንድነው የቡዳ (ትርጉም) UPDATED

Post by Ethoash » 04 Oct 2019, 16:05

1. ለራሱ የአማራን ባንድራ ይዞ ፤ ኦሮሞ ደግሞ የኦነግን ሲይዝ አሻፈረኝ ይላል

2. ቡሄን፤ መስቀልን አክብሩልኝ ይላል ፤ ኦሮሞ ደግሞ ኢሬቻን ላክብር ሲል ኡኡ ይላል

3. ፊደል ሀገር በቀል ነው ኦሮሞ መጠቀም አለበት ይላል፤ ግን ኦሮሞ ደግሞ ገዳን ልጠቀም ለግሌ ሲል ። እሻፈረን ገዳ ዋላ ቀር ነው ይለናል ።

4. በግዕዝ የነበረውን ቅዳሴ ወደ አማርኛ ቀይሮ ለራሱ ። ኦሮሞ እኔ በአገሬ በኦሮምኛ ልቀደስ ሲል ኡኡ ይላል

5. ሚኒልክን አክብሩልኝ ያላል ግን መለስን ልሳደብ ያላል

6. የሚኒልክ የጥላቻ ሐወልት መፍረስ የለበትም ያላል ፤ ግን የኦሮሞን የስማዕታት ሐውልት ላፍርስ ያላል እንቢ ካልከው አሽባሪ ይልሀል

7. ባህሌን ቋንቋዬን በኢትዬዽያነት ስም ጎሳዬን በላይህ ላይ ልጫን ይልሀል እንቢ ካልክ ጠባብ ይልሀል

8. ቋንቋህን ከተናገርክ ባህልህን ካከበርክ ጎስኛ ይለሀል

9. አንተ አትመራኝም እኔ ግን ልምራህ ይልሀል እንቢ ካልክ ተገንጣይ ይልሀል

10. በፈደራሊዝም አምናለሁ። ክልሌን አላስነካም አላሰደፍርም ። የሌላውንም ክልል አልደፍርም ካልክ ፤ ኢትዬዻያነትህን ይቀምሀል ልክ እሱ እንደሚስጥህ ነገር።

11. ከጥፋቱ የማይማር ከዓመት ዓመት ታጥቦ ጭቃ

12. በኤርትራ እንኳን አይማር ስጥቶ መቀበል ፤ ፈደራሊዝም ሙጫ አጥብቆ የያዘን መሆኑን አይረዳ

13. የብሔር ብሔረተስቦች ክልል ስትለው ። የጎሳ ክልል ነው ብሎ የሚደርቅ ፤ የጎሳን መብት ነፍጎ ጎሳዋች ሲጣሉ በፈደራል አገዛዝ ማሳበብ

14. የአሀዱን መንግስት ለመመልስ ቀን ከሌሊት መደከም ። አንቀርን የተፋነውን ለመመልስ መጣር። ሌላውን ቤሐርተስብ ፍላጎትን ሳያማክር ። የትናንቱን ለመመለስ መሞከር ። ሌሎቹ እንቢ ካሉ ደንቆሮዎች ብሎ መሳደብ

እንግዲህ ልብ በሉልኝ ። አማሮች ቆስቁስው ቆስቁሰው ኢትይዽያን እንደሚያፈራርሷት ምንም ጥርጥር የለኝም በዚህ ጎዳና ከቀጠሉበት። በመስጠት በመቀበል ። ካላመኑ ሁሉ ነገር እኔ ያልኩት ይሁን ካሉ። እማማ ኢትዬዽያን ማጣታችን ነው።

"The road to hell is paved with good intentions"

i know those people have good intention and love Ethiopia to death .. i give them that but the road they took lead us over the cliff ... someone must stop them.. that all i can say... i wish my hand for all the sin...
Last edited by Ethoash on 05 Oct 2019, 11:19, edited 1 time in total.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ምንድነው የቡዳ መድሀኒት (ትርጉም)

Post by AbebeB » 04 Oct 2019, 17:03

Ethoash wrote:
04 Oct 2019, 16:05
1. ለራሱ የአማራን ባንድራ ይዞ ፤ ኦሮሞ ደግሞ የኦነግን ሲይዝ አሻፈረኝ ይላል
2. ቡሄን፤ መስቀልን አክብሩልኝ ይላል ፤ ኦሮሞ ደግሞ ኢሬቻን ላክብር ሲል ኡኡ ይላል
3. ፊደል ሀገር በቀል ነው ኦሮሞ መጠቀም አለበት ይላል፤ ግን ኦሮሞ ደግሞ ገዳን ልጠቀም ለግሌ ሲል ። እሻፈረን ገዳ ዋላ ቀር ነው ይለናል ።
4. በግዕዝ የነበረውን ቅዳሴ ወደ አማርኛ ቀይሮ ለራሱ ። ኦሮሞ እኔ በአገሬ በኦሮምኛ ልቀደስ ሲል ኡኡ ይላል
5. ሚኒልክን አክብሩልኝ ያላል ግን መለስን ልሳደብ ያላል
6. የሚኒልክ የጥላቻ ሐወልት መፍረስ የለበትም ያላል ፤ ግን የኦሮሞን የስማዕታት ሐውልት ላፍርስ ያላል እንቢ ካልከው አሽባሪ ይልሀል
7. ባህሌን ቋንቋዬን በኢትዬዽያነት ስም ጎሳዬን በላይህ ላይ ልጫን ይልሀል እንቢ ካልክ ጠባብ ይልሀል
8. ቋንቋህን ከተናገርክ ባህልህን ካከበርክ ጎስኛ ይለሀል
9. አንተ አትመራኝም እኔ ግን ልምራህ ይልሀል እንቢ ካልክ ተገንጣይ ይልሀል
10. በፈደራሊዝም አምናለሁ። ክልሌን አላስነካም አላሰደፍርም ። የሌላውንም ክልል አልደፍርም ካልክ ፤ ኢትዬዻያነትህን ይቀምሀል ልክ እሱ እንደሚስጥህ ነገር።
11. ከጥፋቱ የማይማር ከዓመት ዓመት ታጥቦ ጭቃ
12. በኤርትራ እንኳን አይማር ስጥቶ መቀበል ፤ ፈደራሊዝም ሙጫ አጥብቆ የያዘን መሆኑን አይረዳ
13. የብሔር ብሔረተስቦች ክልል ስትለው ። የጎሳ ክልል ነው ብሎ የሚደርቅ ፤ የጎሳን መብት ነፍጎ ጎሳዋች ሲጣሉ በፈደራል አገዛዝ ማሳበብ
14. የአሀዱን መንግስት ለመመልስ ቀን ከሌሊት መደከም ። አንቀርን የተፋነውን ለመመልስ መጣር። ሌላውን ቤሐርተስብ ፍላጎትን ሳያማክር ። የትናንቱን ለመመለስ መሞከር ። ሌሎቹ እንቢ ካሉ ደንቆሮዎች ብሎ መሳደብ

እንግዲህ ልብ በሉልኝ ። አማሮች ቆስቁስው ቆስቁሰው ኢትይዽያን እንደሚያፈራርሷት ምንም ጥርጥር የለኝም በዚህ ጎዳና ከቀጠሉበት። በመስጠት በመቀበል ። ካላመኑ ሁሉ ነገር እኔ ያልኩት ይሁን ካሉ። እማማ ኢትዬዽያን ማጣታችን ነው።

"The road to hell is paved with good intentions"

i know those people have good intention and love Ethiopia to death .. i give them that but the road they took lead us over the cliff ... someone must stop them.. that all i can say... i wish my hand for all the sin...
Ethoash,
ቆርቻ ቡዳ (ኦሮሞ ባንዲራ) ከዚህ ሁሉ በሽታና ከዛራቸው ጋር ተያይዞ ከመጣው የአማራ ነን ባዮች የቡዳ በሽታቸው የሚያድናቸው ማለት ነው። ሙሴ በሲና በረሃ እንዳደረገው ነው ያረግንላቸው። የኦሮሞን ባንዲራ ሲያዩ የሚያድናቸው ነው።
Read Bible (Numbers 21:9)
Please wait, video is loading...

Selam/
Senior Member
Posts: 16929
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ምንድነው የቡዳ መድሀኒት (ትርጉም)

Post by Selam/ » 04 Oct 2019, 19:35

Woyane snake - Reading between the lines: escalating the great people of Oromos and Amharas, you little rat slipped in the name of the evil frog. Remember, he is hated all over Ethiopia along with his stooges and hyenas. KIFU!
Ethoash wrote:
04 Oct 2019, 16:05
1. ለራሱ የአማራን ባንድራ ይዞ ፤ ኦሮሞ ደግሞ የኦነግን ሲይዝ አሻፈረኝ ይላል

2. ቡሄን፤ መስቀልን አክብሩልኝ ይላል ፤ ኦሮሞ ደግሞ ኢሬቻን ላክብር ሲል ኡኡ ይላል

3. ፊደል ሀገር በቀል ነው ኦሮሞ መጠቀም አለበት ይላል፤ ግን ኦሮሞ ደግሞ ገዳን ልጠቀም ለግሌ ሲል ። እሻፈረን ገዳ ዋላ ቀር ነው ይለናል ።

4. በግዕዝ የነበረውን ቅዳሴ ወደ አማርኛ ቀይሮ ለራሱ ። ኦሮሞ እኔ በአገሬ በኦሮምኛ ልቀደስ ሲል ኡኡ ይላል

5. ሚኒልክን አክብሩልኝ ያላል ግን መለስን ልሳደብ ያላል

6. የሚኒልክ የጥላቻ ሐወልት መፍረስ የለበትም ያላል ፤ ግን የኦሮሞን የስማዕታት ሐውልት ላፍርስ ያላል እንቢ ካልከው አሽባሪ ይልሀል

7. ባህሌን ቋንቋዬን በኢትዬዽያነት ስም ጎሳዬን በላይህ ላይ ልጫን ይልሀል እንቢ ካልክ ጠባብ ይልሀል

8. ቋንቋህን ከተናገርክ ባህልህን ካከበርክ ጎስኛ ይለሀል

9. አንተ አትመራኝም እኔ ግን ልምራህ ይልሀል እንቢ ካልክ ተገንጣይ ይልሀል

10. በፈደራሊዝም አምናለሁ። ክልሌን አላስነካም አላሰደፍርም ። የሌላውንም ክልል አልደፍርም ካልክ ፤ ኢትዬዻያነትህን ይቀምሀል ልክ እሱ እንደሚስጥህ ነገር።

11. ከጥፋቱ የማይማር ከዓመት ዓመት ታጥቦ ጭቃ

12. በኤርትራ እንኳን አይማር ስጥቶ መቀበል ፤ ፈደራሊዝም ሙጫ አጥብቆ የያዘን መሆኑን አይረዳ

13. የብሔር ብሔረተስቦች ክልል ስትለው ። የጎሳ ክልል ነው ብሎ የሚደርቅ ፤ የጎሳን መብት ነፍጎ ጎሳዋች ሲጣሉ በፈደራል አገዛዝ ማሳበብ

14. የአሀዱን መንግስት ለመመልስ ቀን ከሌሊት መደከም ። አንቀርን የተፋነውን ለመመልስ መጣር። ሌላውን ቤሐርተስብ ፍላጎትን ሳያማክር ። የትናንቱን ለመመለስ መሞከር ። ሌሎቹ እንቢ ካሉ ደንቆሮዎች ብሎ መሳደብ

እንግዲህ ልብ በሉልኝ ። አማሮች ቆስቁስው ቆስቁሰው ኢትይዽያን እንደሚያፈራርሷት ምንም ጥርጥር የለኝም በዚህ ጎዳና ከቀጠሉበት። በመስጠት በመቀበል ። ካላመኑ ሁሉ ነገር እኔ ያልኩት ይሁን ካሉ። እማማ ኢትዬዽያን ማጣታችን ነው።

"The road to hell is paved with good intentions"

i know those people have good intention and love Ethiopia to death .. i give them that but the road they took lead us over the cliff ... someone must stop them.. that all i can say... i wish my hand for all the sin...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ምንድነው የቡዳ መድሀኒት (ትርጉም)

Post by Ethoash » 05 Oct 2019, 10:05

15. ሙስሊሞች ደመራን መስቀልን አብሮ አከብሩ፤ ለኦሮሞ ግዜ ግን እሬቻን ማክበር አራም ነው አሉ

16. እሬቻ አዲስባ መከበር የለበትም ግን እኛ ጅጅጋ ቁልቢ የማክበር መብት አለን።

17. የነፍጠኞችን ጨርቅ (ባንዲራ)ይዞ የኦሮሞን ፌስትቫል መበጥበት መብታችን ነው።

18. አንድ ቀስ መስጊድ ገብቶ መቀደስ መብቱ ነው

19. አንደ ሼክ ግን ቤተክርስታን ገብቶ አዛን ማወጣት አሽባሪነት ነው።

20. ኦሮሞን ጋላ ያልስለጠነ ወራሪ ማለት መብታችን ነው። ግን ኦሮሞ ነፍጠኛ ሊለን አይገባም

21. ኦሮሞን ነገር መፈለግ ወድ እርስ በእርስ ጦርነት እንደሚወስድ አይወስደም። ኦሮሞ ስንስደበው ስንተናኮለው ዝም ካለ ምንም ጦርነት አይነሳም ። ጦርነት ከተነሳ ግን ኦሮሞ ተጠያቂ ይሆናል።

22. in April 2, 2015, Hailemariam Desalegn, declaration of Ethiopia stand with Saudi Arabia to defeat Houthi rebels in Yemen has nothing to do with revenge killing in Libya

22. ask yourself why would Hailemariam Desalegn get involved in Arab issue when he knows We have 550,000 Ethiopians refugee in Libya, Yemen, and other Arab country...

23. Oky Hailemariam Desalegn might be wrong but the Amhara also repeat the same mistkae insulting the Saudi Arabia investment in Ethiopia how in hell u insult Saudi when u knows 250,000 Ethiopian poor working and living in Saudi so the Arab revenge big time then the Amhara start crying ... but they forget they r the one who started the problem

24. always look the root of the problem in South Africa .. ESAT encouraged the poor Ethiopian to protest against Ethiopian government ... then the Black attack them they cant call Ethiopian embassy they just insulted yesterday.. beside this ESAT also encouraged Ethiopia to seek refugee by painting Ethiopia hell on earth.. the funny think is ታማኝ make money out of South Africa and ESAT GOT DONATION TO SUPPORT THEIR Media so that they can live high life...

25. ለምንደነው ኦሮሞ ሚድያ በቅማንት ጉዳይ ገብቶ የሚፈተፍተው።።። እንዴት ተረሳ ወልቃይት አማራ ነው። አማራ ወልቃይት ነው። የወልቃይት ደም ደሜ ነው። እንዴት ይህቺ ጫዋታ ተረሳች።

26. ለምን ወያኔ በቅማንት ጉዳይ ይገባዋል ። እንዴት ተረሳ የወልቃይት አስመላሽ ኮሜቴ። እንዴት ተረሳ በትግሬዎች ጉዳይ በአካፋ እየዛቁ ። ትግሬዎች ደግሞ በማንኪያ ቢዝቁ ለምን ተንጫጫቹሁ።

27. ኦሮሞ ባህሉ ተከልክሎ አያወቅም በአማራ አገዛዝ። ታድያ ለምን አሁን ለመከልከል ፈለጋቹሁ፤

28. እንደው አስባቹሁታል አማራ ስልጣን ቢኖረው ኖሮ። እርቻን ይከለክል ነበር። ቁቤን ይከለክል ነበር ። የኦሮሞንና የክልል ፓንዲራ ይከለክል ነበር። ስለዘርህ ማወራት ይከለክል ነበር ሁልሽም ኢትይዽያዊ ት ሆን ነበር ወደድክም ጠላህም።

ኣማራ ስልጣን ቢኖረው ኖሮ። የኢትይዽያዊነት ሴርተፊኬት እነሱ ነበሩ የሚስጡን። የእስላም ማን እንደሆነ የሚነግሩንም እነሱ ነበሩ ።

29. እስቲ አስቡት ማን ነው ጦር ክተት የሚያዘው። ዶክተር አባይ ወይስ አባ ድላ ስልጣን የሌለው። ታዲያ ይህ ሀቅ ከሆነ ማነው የእስልምና ታላቅ ት ህዛዝ የሚያዘው ታላቁ የእስልምና ተወካይ ወይስ ትናንት መስቀል ሄዶ የስገደና የነፍጠኞችን ጨርቅ ይዞ መስቀል አደባባይ የስገደ ተነስቶ በዚሁ አፉ እስላሞች እሬቻን ማክበር የለባቸውም የሚለን።

30 to every action, there is always an equal and opposite reaction,
Newton's third law of motion

so the moral of the story is when u make your action always remember there always an equal and opposite reaction ..

when u oppose እሬቻ አስታውስ ኦሮሞን አልፈህ ነው ቁልቢ የም ት ሄደው። አስር ሚሊዬን አማሮች በኦሮሞ ውስጥ ይሆራል ታድያ ለምን እንሱን አደጋ ወስጥ ተከታቸዋለህ ። ከኦሮሞ ጋራ በመቃቃር።

31. አሜሪካ ውስጥ መስቀል ደመራ ተከብሮ ማንም ሳይናገራቸው ። እንዴት ኦሮሞን በአገሩ እርቻን እንዳያከብር መከልከል ፈለጉ

32. አማሮች እስላሞች መስቀል አደባባይ ይስገዱ ሲባሉ እንቢ አሉ። ይህ እንቢታቸው ለዘላለም ሲታወስ ይኖራል ። አሁን ደግሞ እሬቻን እንቢ አሉ። አሉም አላሉም ተከብሮ ወሎዋል ግን እንቢታቸው ለዘላለም የታሪክ ጠባሳ ትቶ ያልፋል።

33. በጣም የሚገርመው ነገር ለሁሉም ጠል በኢትዬዽያ ጠብ ጫሪው አማራ ሆኖ እናገኘዋለን።
ለምሳሌ ምን አግብቶዋቸው ነው ኦሮምን በቁቤ አትማሩ የሚሉት ። እንቢ ካለ ጦርነት ሊገጥሙት ነው ውይ ። ይህ ካልሆነ ታድያ ነገር መፈለጉ ምን ይሉታል።

ሚድያዋቻቸውን በሙሉ ተመልከቱ በሙሉ የሚያወሩት ስለኦሮሞ መጥፎነት ነው። አረ ተው ኦሮሞ አንዴ ከተነሳ ደምጥማጣቹሁ ይጠፋል ነገር አትፈልጉ።

34. ለምሳሌ አማሮች መስልቀላቸውን ሲያከብሩ እሮሞ ላይ ። ኦሮሞን አታስከፉ ሉሙጡን ባንዲራ አትያዙ ቢሉ ምን አለበት። ስላም ለማወረድ ብቻ። ለምን ነገር መፈለግ አስፈለገ። ወታደር ሳያስፈልግ ባንድራውን አለማያዝ ነው። ደብቶም ያስገባ ካለ አስወግድ ብሎ ማለት ነው። ኦሮሞ ባንድራውን አልፈልግም አለ አለ ነው። ጎንደር ውስጥ መብታቹ ነው። ይህ ሲገርመኝ ደግሞ በእሪቻ በሃል ላይ የልሙጦችን ባንድራ ይዤ ካልገባሁ ብሎ አሁን አታካራ መፍጠር ምን ይሉታል

This is my message to oromo policy..

never take the flag by force.. draw a line and tell those buda if u want to cross this line then u should give up your flag if not take ur flag and go back .. when the White people come also do the same give them a choice to come in without flag or go back where they come from with their flag.. that is there choice

now when u take the flag put it in pin with respect and tell them when they come back they can take one flag ...

the same with big dont search their bag without their consent .. ask them if u want to enter you should be search but if dont want to be search then go back with your bag... this must be communicated properly or spell out in large poster beside the gate keeper

Post Reply