Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ግርማ ካሳ - በሸገር የኦሮምኛ አስተማሪዎች፣ ሌላው ከሚያገኘው ሶስት እጥፍ ያገኛሉ:: [አፋን ኦሮሞ ከቻልክ ለአንተና ፕሮፌሰሮችህም እንከፍላለን።]

Post by AbebeB » 02 Oct 2019, 17:31

ግርሚቲ
አልገብቶሽም እኮ። አስተምሬ ኢኔ ድኪሚ ብሏል አሁኔስ። የማር ግን ልንገርህ። ሀብቱ እኮ የኦሮሚያ ነው፤ ምን አሣሰባችሁ?

እናንተ እኮ ወደ ኦሮሚያ የመጣችሁ ባዶ እግርና በቡቲት አልነበር እንዴ? የተሰጣችሁን ተቀብላችሁ ለመኖር ማሰብ ብልህነት ነው እላችኋለሁ።

Link: https://www.satenaw.com/amharic/archives/71121